Channel
🔖 ይህ የአዲስ ሪፖርተር የቴሌግራም ገፅ ነው ! => በቻናሉ 📌 ፈጣን ፥ 📌 ትኩስ ፥ 📌 ወቅታዊ እና 📌 አዳዲስ መረጃዎች እንደወረዱ በቅፅበት ፥ በትኩሱ ይደርሳችኋል ! 🔖 ይወዳጁን ፤ በእርግጥም ይወዱታል ! For promotion @addisreporter_bot #ADDIS ABABA, ETHIOPIA
Updated: 2026-08-18
የውጭ ሀገር ዜጎች የመኖሪያ ቤት ባለቤት የሚሆኑበት አሰራር ወደ ተግባር ገባ የውጭ ሀገር ዜጎች የመኖሪያ ቤት ባለቤት እንዲሆኑ የሚፈቅደው አሰራር ወደ ተግባር መግባቱን የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር አስታውቋል። የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት በአዋጅ ቁጥር 1388/2017 መሰረት የውጭ …
መንግስት መቀሌ ከተማ አቅራቢያ ዛሬ የድሮን ጥቃት ፈጽሞብናል ሲል ሕወሃት ከሰሰ። የኢትዮጵያ የፌዴራል መንግስት መቀሌ ከተማ አቅራቢያ ዛሬ የድሮን ጥቃት ፈጽሞብናል ሲሉ ሕወሃት መራሹ የትግራይ ክልል ባለስልጣናት ከሰዋል። የባለስልጣናቱ ክስ የተሰማው በሁለቱ ኃይላት መካከል ከዛሬ ነገ …
ኢትዮጵያ የኤልኒኖ ክስተት በኃይል ማመንጨት አቅሟ ላይ ተጽዕኖ ሊያሳድር እንደሚችል አስጠነቀቀች የኢትዮጵያ መንግሥት በሀገሪቱ ሊከሰት ይችላል ተብሎ የሚጠበቀው የኤልኒኖ ክስተት በውሃ ኃይል ላይ በተመሠረተው የኤሌክትሪክ አቅርቦት ላይ ተጽዕኖ ሊያሳድር እንደሚችል በማሳሰብ፣ ቅድመ ጥንቃ…
🌟 ለወደፊት ህይወትዎ አሁን ይወስኑ፡ ወጣት ሴቶች የአላቡጋ ስታርትን ለምን ይመርጣሉ?🌟 የአላቡጋ ስታርት ግልጽ እና ከወጪ ነፃ የሆነየሥራ ስምሪት ፕሮግራም በመሆኑ በብዙዎች ተመራጭ ሆኗል። የፋይናንስ እንቅፋቶችን በማስወገድ፣ የተረጋጋ ሥራ፣ የተረጋገጠ ገቢ እና ምቹ ማረፊያ በማቅረ…
ሰበር-መረጃ‼️ በትግራይ ክልል የድሮን ጥቃት‼️ በትግራይ ክልል በአንደርታ ወረዳ ልዩ ስሙ ቀዳማይ ወያኔ በሚባል አካባቢ የድሮን ጥቃት ተፈጽሟል። ምንጮች ለአዩዘሀበሻ እንደገለጹት ጥቃቱ ዛሬ ነሐሴ 12/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት ላይ ተፈፅሟል። ጥቃቱ የተፈጸመው ትላንት ምሽት…
ከ3 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ አረቄ ተደፋ በምዕራብ ኦሞ ዞን ቤሮ ወረዳ ለወንጀል መንስኤ የሆነና ከ3 ሚሊዮን ብር በላይ የዋጋ ግምት ያለው ህገ-ወጥ የሀበሻ አረቄ በቁጥጥር ስር ውሎ እንዲደፋ ተደረገ። የወረዳው ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ክፍል ኃላፊ ሳጅን ጌታሁን ክፍሌ እንደገለጹ…
አሁናዊ መረጃ❗❗ ነሐሴ 12/2018❗ በደቡብ ወሎ በምዕራብ ቀጠና ከባድ ውጊያ መቀስቀሱ ተገለጸ። በምዕራብ ወሎ ቀጠና በሚገኙ ስትራቴጂካዊ ቦታዎች ከዛሬ ማለዳ 11 ሰዓት ጀምሮ ከባድ ውጊያ እየተካሄደ መሆኑን የመረጃ ምንጮች ገለፁ። ውጊያው እጅግ ወሳኝ እና ስትራቴጂካዊ በሚባሉት በዋና…
የጤና ሚኒስቴር በፎርሙላ ወተት አጠቃቀም እና ስርጭት ላይ ጥብቅ ቁጥጥር ሊያደርግ ነው በህጻናት ፎርሙላ ወተት አጠቃቀም፣ ስርጭት እና ማስታወቂያዎች ላይ የሚደረገው ቁጥጥር እና ክትትል ከዚህ ቀደሙ የበለጠ ጥብቅ ሆኖ እንደሚተገበር ሚኒስቴሩ አስታውቋል። ጤና ሚኒስቴር እንዳለው ለዚህ ው…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.