Channel
ዜና ከምንጩ
Updated: 2026-07-31
#ቃለምልልስ “የአራን ጦርነት ወደ አፍሪካ ቀንድ እየቀረበ ነው” ባለፈው የካቲት ወር 2026 እ.አ.አ በዩናይትድ ስቴትስና እስራኤል የጋራ ወታደራዊ ዘመቻ በኢራን ላይ የተከፈተው ጦርነት ቅርጹን እየቀያየረ፣ አድማሱን እያሰፋ አምስተኛ ወሩን ተሻግሯል። የጦርነቱ ዳፋ በቀጥታ ተሳታፊ የሆ…
በክልሉ ያለው ግጭት የመልማት አቅምን እየጎዳ በመሆኑ ችግሮች በውይይት መፈታት አለባቸው ሲል የአማራ ክልል ምክር ቤት አሳሰበ ሐሙስ ፣ ሐምሌ 23 ቀን 2018 ዓ.ም (#አዲስ ማለዳ ) በአማራ ክልል እየተካሄዱ ያሉ ግጭቶችና ጦርነቶች የመልማት አቅምን እየጎዱ መሆናቸውንና ችግሮችን በው…
Media post
ሳውዲ አረቢያ ቀይ ባህር ላይ የመርከብ ትራንስፖርትን ከሁቲዎች ጥቃት ለመጠበቅ ዓለም አቀፍ ጥምረት ለመመስረት ፍላጎት እንዳላት ተሰማ ሐሙስ ፣ ሐምሌ 23 ቀን 2018 ዓ.ም (#አዲስ ማለዳ ) ሳውዲ አረቢያ በቀይ ባህር ላይ የሚደረገዉን የመርከብ ትራንስፖርትን ከየመኑ ታጣቂ ሁቲዎች ጥ…
Media post
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
ፖላንድ ሩሲያ በዩክሬን ላይ በሰነዘረችው የከባድ ባለስቲክ ሚሳኤል ጥቃት ምክንያት ይደርስብኛል ካለችው ጥቃት ለመዳን የጦር ጄቶቿን አሰማራች ሐሙስ ፣ ሐምሌ 23 ቀን 2018 ዓ.ም (#አዲስ ማለዳ ) ሩሲያ በዩክሬን መዲና ኪቭ እና በሌሎች ከተሞች ላይ መጠነ ሰፊ የባለስቲክ ሚሳኤል ጥቃ…
Media post
በሐዋሳ ከተማ በረዶ እና ኃይለኛ ንፋስ ቀላቅሎ የጣለው ዝናብ በሰው ሕይወትና ንብረት ላይ አደጋ አደረሰ ሐሙስ ፣ ሐምሌ 23 ቀን 2018 ዓ.ም (#አዲስ ማለዳ ) በሐዋሳ ከተማ በትናንትናው ዕለት በጣለው በረዶ የቀላቀላ ከባድ ዝናብ እና ኃይለኛ ንፋስ ምክንያት በአንዳንድ አካባቢዎች ዛ…