Channel
እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች ቻናላችን በሰላም መጣቹ እሄ ቻናል ያላወቀቹትን አስገራሚ ነገር በቪድዮ አልያም በፎቶ እና በፅሁፍ የምታገኙበት፣ የተለያዩ አስቂኝ የሆኑ አስገራሚ ነገሮች የምታገኙበትና እውቀትን የምትጨብጡበት ቻናል ነው። ለማስታወቂያ ስራ - @marketing_team433
Updated: 2026-08-12
ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ እና ግርማዊት እቴጌ መነን አስፋው የንግስና ዘውዳቸውን ከጫኑ በኋላ የወለዱት የመጨረሻው ልጃቸው ልዑል ሳህለሥላሴ ኃይለሥላሴ ፤ #ታሪክን_ወደኋላ #TariknWedehuala @Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433
የኢትዮጵያ ወንዶች በአሁኑ ሰአት የያዙት አዲስ መከላከያ፦ "ቆይ ግን አትቸኩይ እንጂ! ክርስቲያኖ ሮናልዶ እኮ ቢሊየነር ሆኖ፣ አምስት ልጅ ወልዶ፣ በ40 ዓመቱ ነው ያገባው... አንቺ ግን ገና በ20ዎችሽ ውስጥ ሆነሽ 'መቼ ነው የምንጋባው?' እያልሽ ታጨናንቂኛለሽ! እኔና ሮናልዶን ታ…
የቀለበቱ ዋጋ፡ ሮናልዶ ለጆርጂና ያበረከተላት የእጮኝነት/የጋብቻ ቀለበት ከ600,000 ዩሮ (በላይ) በላይ የሚያወጣ አልማዝ የተጠረበበት እንደሆነ እና በእግር ኳስ ተጫዋቾች ታሪክ ውስጥ ከተሰጡ በጣም ውድ ቀለበቶች አንዱ እንደሆነ ተዘግቧል። የ600,000 ዩሮ ዋጋ በኢትዮጵያ ብር ሲሰ…
ይህን ያውቃሉ ጆርጂና ጋብቻውን ተከትሎ በህጋዊ መልኩ ስሟን "ጆርጂና ሮድሪጌዝ ዶስ ሳንቶስ ቬሮሶ" (Georgina Rodríguez dos Santos Aveiro) በማለት የሮናልዶን የቤተሰብ ስም አክላለች ከዚህ በኋላ ጆርጂና እንዳትሉ @Amazing_fact_433 @Amazing_fact_…
💍 እነሆ! ክርስቲያኖ ሮናልዶ እና ባለቤቱ ጆርጂና አሁን ተጋብተዋል፣ እንኳን ደስ አላቸው 👰🏻♀️🤵🏼♂️💞 ክርስቲያኖ የጋብቻ ቀለበቶቹን በፎቶ አጋርቷል 🎞️⛪️
አሌሃንድሮ ናቫሮ በአሜሪካን ቴክሳስ በአንድ መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሂሳብ ትምህርት መምህር ነበር። ለዓመታት በልብ በሽታ ይሰቃይ ነበር። በታህሳስ 2020 ዓ.ም ከገና በዓል በፊት በነበረው ሳምንት ህመሙ በድንገት እየተባባሰ መጥቶ ወደ ሆስፒታል ይወሰዳል ፤ ዶክተሮችም ልቡ በ2…
በአፈ ታሪክ ደረጃ በጥንት ዘመን 'ኦዲን' የሚባል ሀይለኛ አስማተኛ እንደነበረ ይነገራል ። አስማተኛው በጫካ ውስጥ የሚገኙትን የዱር እንስሳትን በመሰብሰብ እንዲህ ይላቸዋል-: "እዛያ ማዶ ካለው የጨው ባህር ፣በ50 ደቂቃ ውስጥ ጨዋማ ውሃ በኮዳ ሞልታቹ ይዛቹ ካመጣችሁ የአስማተኛ ሀይል…
ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱቴ ኬንያዊ ጠበቃ ዶላ ኢንዲዲዝ ይባላል ክርስቶስ ላይ የተላለፈበት የሞት ቅጣት ተገቢ አልነበረም ብሎ የሮም ኢምፓየር ተከታይ ናቸው ያላቸውን ጣልያንና እስራኤልን እንደዚሁ ጲላጦስንና ሄሮድስን ተከሳሽ አድርጎ በሀገሩ የሚገኝ ፍርድ ቤት ክስ አቅርቧል።😂 ከሁ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.