Channel
Website: https://www.amharabank.com.et/ E-mail: [email protected] HQ, Ras Mekonnen Ave, Leghar Addis ababa, Ethiopia P.O.Box 28450 Code 1000 Swift code: AMHRETAA ABa Care Center: 690 (Toll Free) ABa Care Center Direct Call - +251 - 115 - 584785
Updated: 2026-08-13
አማራ ባንክ ያዘጋጀውን የቲክቶክ ቻሌንጅ ብዙ ተሳታፊዎች እያደመቁት ነው! እርስዎስ ተቀላቅለዋል? የቲክቶክ ገጻችንን በዚህ ማስፈንጠሪይ ያገኙታል: https://www.tiktok.com/@amharabanks.c የውድድሩ ህግጋት 1. የቪዲዮ ርዝመት 30 ሰከንድ እና ከዛ በላይ መሆን ይኖር…
7 ብር ተጨማሪ ጉርሻ! ከውጭ ሀገር የሚላክልዎን ገንዘብ በባንካችን የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በዌስተርን ዩኒየን፣ ሪያ፣ ዳሃብሺል፣ ኢትዮ ዳሽ በኩል ሲቀበሉ እንዲሁም በእጅዎ ያለውን የውጭ ሃገር ገንዘብ ሲመነዝሩ ተጨማሪ 7 ብር ጉርሻ ከመልካም መስተንግዶ ጋር ይበረከትልዎታል፡፡ ደ…
የጥንቃቄ መልዕክት! በሽልማት ሰበብ ከሚያሳስቱ አጭበርባሪዎች ይጠንቀቁ! አጭበርባሪዎች ከባንክ የተደወለ በማስመሰል የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎትዎን እናስተካክልዎ፣ ሽልማት ደርሶዎታል የሚሉ እና ሌሎች ማሳሳቻ መልዕክቶችን በመጠቀም ከደንበኞች ሂሳብ ላይ ስርቆት ለመፈፀም ይሞክራሉ፡፡ በ…
7 ብር ተጨማሪ ጉርሻ! ከውጭ ሀገር የሚላክልዎን ገንዘብ በባንካችን የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በዌስተርን ዩኒየን፣ ሪያ፣ ዳሃብሺል፣ ኢትዮ ዳሽ በኩል ሲቀበሉ እንዲሁም በእጅዎ ያለውን የውጭ ሃገር ገንዘብ ሲመነዝሩ ተጨማሪ 7 ብር ጉርሻ ከመልካም መስተንግዶ ጋር ይበረከትልዎታል፡፡ ደ…
አቶ ይህንዓለም አቅናው የአማራ ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነው ተሾሙ በኢትዮጵያ አዳዲስ እና በፍጥነት በማደግ ላይ ካሉት ባንኮች አንዱ የሆነው እና በገበያው ውስጥ ከፍተኛውን የባለአክስዮኖች ቁጥር ማስመዝገብ የቻለው አማራ ባንክ አቶ ይህንዓለም አቅናውን በዋና ስራ አስፈፃሚነት ሾሟል።…
የጨረታ ማስታወቂያ 1. የብር መቁጠሪያ ማሽን 2. የተለያዩ የውጪ ሃገር ገንዘቦችን መለያ ማሽን ስለ ጨረታው ሙሉ መረጃ ከታች የተቀመጠውን የባንካችንን ዌብሳይት ማስፈንጠሪያ በመጫን ያገኙታል https://www.amharabank.com/tenders/ አማራ ባንክ ከባንክ ባሻገር! #አማራ…
የጥንቃቄ መልዕክት! ከሞባይል ባንኪንግ እና ሌሎች ዲጂታል አገልግሎቶች ጋር በተያያዘ እርስዎ በአካል ወደ ባንካችን ቅርንጫፎች ሳይመጡ በስልክ ተደውሎ የሚሰጥ ምንም አይነት አገልግሎት የለም፡፡ ለበለጠ ግንዛቤ ከስር የተዘረዘሩትን የጥንቃቄ ተግባራትን ይመልከቱ፡፡ 👉🏾 በማህበራዊ ሚዲ…
የጨረታ ማስታወቂያ የውጪ ኦዲተር አገልግሎት ስለ ጨረታው ሙሉ መረጃ ከታች የተቀመጠውን የባንካችንን ዌብሳይት ማስፈንጠሪያ በመጫን ያገኙታል https://www.amharabank.com/tenders/ አማራ ባንክ ከባንክ ባሻገር! #አማራባንክ #AmharaBank #ጨረታ #BID
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-18 · first ad check queued