Channel
“እኔም፦ ትልቅ ሥራ እሠራለሁ፥ እወርድም ዘንድ አይቻለኝም፤ ሥራውን ትቼ ወደ እናንተ በመውረዴ ስለ ምን ሥራው ይታጐላል?“ ነህምያ 6: 3 YouTube፡ https://m.youtube.com/@apostolicanswers1
Updated: 2026-08-15
አዲሱን የወንድማችን ጰላዲን አፕሊኬሽን መቼስ ታውቁታላችሁ.. ለማታውቁት:- 1. እያንዳንዱን ጥቅስ በጥልቅ ያብራራል Apologetic and Polemical analaysis 2. 5 ትርጓሜዎችን ይዟል - የኢኦተቤክ አንድምታ ትርጓሜ - የግብጽ ቤ/ን አንድምታ - የአባ ታድሮስ ያዕቆብ ማ…
ዮሐዴ ለብቻው ሲያንጎራጉር የተቀዳ😁😁 በነገራችን ላይ ድምጹ ጸዴ ነው
Media post
የመጨረሻ😁😁 የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት እረኛ (ሊቀ ጳጳስ) የሆኑት አቡነ ገሪማንም አግኝተን ቡራኬን ተቀብለን ነበር.. ጌታ በዘመናቸው ሁሉ ይሥራባቸው.. ስለ ሥራዎች በሰፊው በስላይድ እያሳዩን ነበር.. እጅግ የተወደዱ የሥራ ሰው ናቸው.. ከተሾሙ ጥቂት ጊዜ ቢሆናቸውም ጌታ…
ዲላ የነበረንን ቆይታ ጨርሰን ወደ አዲስ እየተመለስን ነው.. በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር በእውነት.. እኔ እንኳን በቲክቶክ ምናምን የማስተላለፍ ፍላጎቱ ስላልነበረኝ አልገባሁም ነበር.. ግን ደግሞ ሌሎች ወንድሞች ላይቭ በማስተላለፋቸው ምክንያት ብዙዎች ቲክቶክ ላይ ሲቀባበሉት እንደነበ…
አንድ ሰው በውስጥ የጠየቀኝ.. [- አሁን ጌታችን በአባቱ ቀኝ ከተቀመጠ በኋላ “ኢየሱስ ሆይ ስለ እኛ ለምንልን(ጸልይልን)” ብለን እንጸልያለን..?? -] እኔ ከመጽሐፍ ቅዱስም ከአባቶችም አይቼ አላውቅም ኢየሱስን “ጸልይልን” የሚል ጸሎት😁😁 ጌታ ራሱን አንድ ጊዜ ብቻ አቅርቧል.. …
“ተሃድሶ” ፕሮቴስታንቶች በያዙት አስተምህሮ እርግጠኛ ሊሆኑ አይችሉም.. ምክንያቱም infallible በሆነ መልኩ አስተምህሮን የሚገልጽላቸው የለምና.. ወይም መጽሐፍ ቅዱስን ሲያነቡ ሊስቱ ይችላሉና..
ምግብ ከጓደኞቻቹ ጋር ስትበሉ መጨረሻ ላይ ምትሻሙ ሰዎች ግን እረፉ.. ጉንጬ ውስጥ ያለውን ውጬ ሳልጨርስ የተጻፈ ሎል
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.