Channel
ትክክለኛው የአዩዘሀበሻ ቻናል ይህ ብቻ ነው❗ ለማስታወቂያና ጥቆማ👉 t.me/ayulaw Buy ads👉 https://telega.io/c/ayuzehabeshanews
Updated: 2026-08-12
የ18 ሰዎች ህይወት አልፏል‼️ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ግልገል በለስ ከተማ ዛሬ ጠዋት በተሰነዘረ ጥቃት የ18 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰማ‼️ በመተከል ዞን ግልገል በለስ ከተማ ዛሬ ጠዋት 12፡00 ላይ በሰላማዊ ዜጎች ላይ በተሰነዘረ ድንገተኛ የከባድ መሳሪያ ጥቃት የ18 …
የአሜሪካው ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ለሕፃናት የሚሰጡ ክትባቶችን ብዛት የሚቀንስ እንዲሁም በአንድ ክትባት ይሰጡ የነበሩት የጆሮ ደግፍ፣ የኩፍኝ እና የጉድፍ መከላከያዎች (ኤምኤምአር) ለየብቻ እንዲሰጡ የሚመክር ፕሬዝዳንታዊ ትዕዛዝ ፈርሙ። "ከአስርተ ዓመታት በፊት [የተወለዱ] ሕፃናት…
Media post
32 ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ‼️ ትላንት ነሐሴ 4/2018 ዓ.ም ጠዋት 2:00 ሰዓት አካባቢ በራያ አላማጣ ወረዳ መረዋ በሚገኙ የህወሓት ታጣቂዎች ላይ በ4 ዙር የድሮን ጥቃት መፈፀሙን ተከትሎ 'ለጠላት መረጃ ሰጥታችኋል' በሚል 32 የአካባቢው ነዋሪዎችን በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ምንጮ…
ግልገል በለስ‼️ በጋራ ግልገል በለስ ከተማን ለመቆጣጠር ሞክረዋል - የመተከል ዞን አስተዳደር‼️ የመተከል ዞን አስተዳደር የፋኖ ሀይሎችና የጉሙዝ ሀይሎች ግልገል በለስ ከተማን ዛሬ ማለትም ነሐሴ 5/2018 ከንጋቱ 12:00 ሰዓት አካባቢ ለመቆጣጠር ሞክረው እንደነበረ ገለፀ። የዞኑ አ…
በትግራይ የኤርትራ እንቅስቃሴ‼️ ኤርትራ ከሕወሓት ጋር በመሆን በሉዓላዊነታችን ላይ ግልጽ ጥሰት እየፈጸመች ነው - አምባሳደር ጀነራል ባጫ ደበሌ‼️ 👉የኤርትራ መድፎች በዛላንበሳ በኩል ወደ ትግራይ ክልል ጉሎምከዳ ወረዳ ገብተዋል። በሆርን ሪቪው ላይ ጽሁፋቸው ያሰፈሩት አምባሳደር ጀነ…
Update‼️ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን 118 ኪሎሜትር የሚረዝመው የጣርማ በር-መለያያ-ሰፌድ ሜዳ -ሞላሌ-ወገሬ የኮንክሪት አስፋልት የመንገድ ግንባታ በ1.9 ቢሊዮን ብር በጀት ስራ ከተጀመረ ሰባት አመታት በላይ የተቆጠረ ሲሆን መንገዱ በቆረጣ ምክንያት በየቦታው በመበላሸቱ ምክንያ…
Media post
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.