Channel
የታላቁ ክለባችን ባርሴሎና ደጋፊዎች እና የንጉሱ አድናቂዎች ቻናል 🔵 የሻምፒዮኑ ክለባችን ትኩስ ትኩስ ዜናዎች እና ስለ ንጉሱ ማንኛውም አይነት መረጃ 🔴 🔵ቀጥታ ስርጭት 🔴 🔵ቅድመ ጨዋታ ትንተናዎች 🔴 🔵ያልተሰሙ የክለባችን እና የሊዮ ቁጥራዊ መረጃዎች በሚያምር አቀራረብ 🔴 CREATORS:- @mestes10 AND Visca Barça!! ◾️
Updated: 2026-08-13
🚨| በዝውውሩ ክለባችን ለተጫዋቹ እየገለጸለት ያለው ነገር ቢኖር ስምምነቱ እንደሚጠናቀቅ ነው። በክለባችን እና በሲቲ የገንዘብ ጥያቄዎች መካከል ያለው ልዩነት አሁን ላይ ትልቅ አይደለም፤ በግምት 5 ሚሊዮን ዩሮ ገደማ ብቻ ነው። [MatteMoretto] @BARCAFANSETHIO @BAR…
🚨በሮድሪ ዝውውር ላይ ዛሬ ወይም ነገ (በእነዚህ ሁለት ቀናት ውስጥ) የሚጠበቀው ነገር ቢኖር፣ ባርሳ የዝውውር ዋጋውን ከ75 ሚሊዮን ዩሮ በላይ ለማድረስ የመጨረሻውን ጥረት አድርጎ የመጨረሻ የዋጋ ማሻሻያ ማቅረብ ነው። ይህም ማለት ተጨማሪ ማበረታቻዎችን (bonuses) ጨምሮ 75 ሚሊ…
💋 የሊውኔል ሜሲ አድናቂ ለሆነ ብቻ!👇
🇬🇧🇬🇧🏴🏴🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🏴🏴 የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ደጋፊ ከሆንክ ተቀላቀለ! 👇 https://t.me/ETHIO_ARSENAL
🚨ክለባችን ለፎርት €20 ሚሊዮን ይፈልጋል። - MatteMoretto @BBARCAFANSETHIO
በዛሬው ልምምድ ላይ ያሸነፈው ቡድን🔥 @BARCAFANSETHIO
Media post
🏅🌕 ⏳ @BARCAFANSETHIO @BARCAFANSETHIO
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-07-07 · first ad check queued