Channel
አቀድም አእኵቶቶ ለእግዚአብሔር
Updated: 2026-08-17
Media post
ክፍል ፰ Part 8 ቦታ፦ @ጎንደር ደብረ ኀይል ወደብረ ጥበብ በአታ ለማርያም ካቴድራል። ሁልጊዜ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከጠዋት 2፡00 እስከ 3፡30 ይሰጣል። © በትረ ማርያም አበባው ካሣ የዩቲይብ ቻናሌ ንሕነ ዘክርስቶስ We belong to Christ ወይም ሊንኩ https://youtu…
Media post
ክረምት፦ የዝናም ኮቴው ተሰማ። ዝናም በሚዘንብ ጊዜ የተራቡት ይጠግባሉ። ዝናም በሚዘንብ ጊዜ ችግረኞች ደስ ይላቸዋል። (#በግእዝ፦ ደምፀ እገሪሁ ለዝናም። ሶበ ይዘንም ዝናም ይጸግቡ ርኁባን። ሶበ ይዘንም ዝናም ይትፌሥሑ ነዳያን)። ምጽአት፦ ወልድ ከሰማይ ኀይላት ጋር በሚያስደነግጥ ግር…
🌷 መጽሐፈ ድጓ የመጨረሻ ክፍል 🌷 🌿ነሐሴ 16 ዘማርያም🌿 ነገረ ማርያም፦ እመቤቴ እልሻለሁ የጌታዬ እናትም እልሻለሁ። የአብ የእውነት ቃሉ ከአንቺ ተወለደ። የጳውሎስ ፍጽምት ድንኳን የልጇ አገልጋይ ዳዊት በመሰንቆ እየዘመረ[ላት] ከሚያረጀው ዓለም ወደማያረጀው ዓለም ሄደች። ማርያ…
🍋 መጽሐፈ ድጓ ላይ የተጠየቁ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው ክፍል 24 🍋 🍊፩. አምላኮቻችን ሥላሴ ሆይ የሙሴ የምስጋና መሥዋዕታችሁን እነሆ እናቀርባለን ይላል። አምላኮቻችን ሲል ምን ማለቱ ነው? መልስ፦ የአንዱ አምላክ ሦስት አካል እንዳለው ለመግለጽ አማልክቲነ (አምላኮቻችን)፣ አጋዕዝቲ…
🍋ሐምሌ 27 ዘሰላማ🍋 አባ ሰላማ፦ ለምድራችን ብርሃን የሆንክ ታላቅ ጳጳስ አባ ሰላማ ስለእኛ ጸልይልን። [አባ ሰላማ] ወደ ሀገራችን የተላከ ሐዋርያና ለእኛ ሰማዕት የሆነልን ነው። [አባ ሰላማ ሆይ] ክርስቶስ ሃይማኖትን ታቀና ዘንድ ሾመህ። ቸር ሰው በምድር ያለ ተድላ ደስታን ያልመ…
🌼 መጽሐፈ ድጓ ክፍል ፳፬ 🌼 💐ሐምሌ 5 ዘጴጥሮስ ወጳውሎስ💐 ጴጥሮስ ወጳውሎስ፦ በሕይወታቸው ጌታቸውን ያስደሰቱ ጴጥሮስና ጳውሎስ ክብር ይገባቸዋል። በጴጥሮስ ጥላ ብዙ ሕመምተኞች ይድኑ ነበር። በልብሱ ጫፍና በጥምጥሙም ይድኑ ነበር። ጴጥሮስና ጳውሎስ በቀና ሃይማኖታቸውና በጸሎታቸ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.