Channel
+251915955656 @binigirmachew16
Updated: 2026-08-14
ሶፊ“ከእኔ ተማሩ፤ ትዳራችሁን በጊዜያዊ ደስታ አትለውጡ” “በትዳር ውስጥ ላላችሁ ሴቶች ሁሉ አንድ መልዕክት አለኝ። የእኔ ታሪክ ለእናንተ ትምህርት እንዲሆን ላካፍላችሁ” ትላለች ሶፊያ። “ሶፊያ እባላለሁ። 39 ዓመቴ ነው። ከ13 ዓመታት የትዳር ሕይወት በኋላ የተፋታች፣ የሦስት ልጆች እ…
በንግዱ ኪሳራ ያጋጠመው አባት ቤተሰቡን ገደሎ ራሱን አጠፋ ይህ በሀገሪቱ ከፍተኛ ድንጋጤንና ጥልቅ ሀዘንን የፈጠረ አሰቃቂ አጋጣሚ ነው። አንድ አባት ሚስቱንና ሶስት ልጆቹን ህይወት ካጠፋ በኋላ፣ በራሱ ላይም ተመሳሳይ እርምጃ ወስዷል። እንደ ፖሊስ መረጃ ከሆነ ለዚህ አሰቃቂ ድርጊት …
ጥሩ ምክር ነው በተለይ ... https://vt.tiktok.com/ZS9hohtVWgBjg-HjwKM/
በልጁ የፍቅረኛ ምርጫ ላይ ደስተኛ ያልሆነ ወላጅ ምን ማድረግ ይችላል? ፍቅረኛ ብሎ የያዛት ሴት ስነ ምግባር የሚባል ነገር የሌላት ጋጠ-ወጥ ስትሆን፣ የመጠጥና የሲጋራም ሱሰኛ ናት ሙሉ መልሱን ↪️↪️↪️ https://vt.tiktok.com/ZS4gqWnC4/
የዛሬን ውድ ስጦታ፣ ይህችን ቅጽበት በከንቱ አታባክን! እያንዳንዷን እስትንፋስ፣ እያንዳንዷን የልብ ምት እንደ ውድ ሀብት ቁጠራት። ምክንያቱም የምትባል ነገ ላይኖር፣ ላታገኛት ትችላለህና! የምንወዳቸውን ሰዎች በሞት አጥተን፣ በሀዘን ተውጠን "ነፍስ ይማር" ከማለታችንና እንባችንን ከማፍ…
በትዳር ውስጥ ሁለታችሁም እየተጎዳችሁ ከሆነ፣ ዓላማው መሆን ያለበት "ማን ትክክል ነው?" ሳይሆን "እንዴት ትዳራችንን እናድን?" መሆን አለበት። መልካም ምሽት @binigirmachew ጌታ ሆይ፣ እውነትን በፍቅር እንድናገር እርዳኝ።
እውነታዎች • ለሁሉም ነገር ተራ አለዉ፡፡ ሰዉን ብትጠቅም ጊዜዉን ጠብቆ አምላክህ ይከፍልሃል፡፡ ብትጎዳም እንዲሁ...በሰፈርከዉ ማንነት ጊዜዉ ሲደርስ ትሰፈራለህ • ማንም ሰዉ ስላንተ አይጨነቅም፡፡ 20 ፐርሰንቱ ብቻ ስላንተ ሲጨነቁ (እነሱም የቅርብ ጓደኞችህና ቤተሰቦችህ መሆናቸዉን አ…
ከዚህ በዋላ ተመልሰናል መልካም ቀን https://vt.tiktok.com/ZS4eouBEu/ ሁሉም የሶሻል ሚዲያ Active ይሆናል ከዛሬ ጀምሮ። ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን @BiniGirmachew
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.