Channel
4-3-3 ዜና ስፖርት™ ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ለማስታወቂያ @promotion_1912 @chchrisua 4-3-3 ዜና ስፖርት በኢትዮጵያ| 2018
Updated: 2026-08-14
🚨❤️🤍 ክርስቲያን ሮሜሮ የአትሌቲኮ ማድሪድ አዲሱ ተጫዋች በመሆን የ5 ዓመት ውል ተፈራርሟል። 🤍👋🏼 የሮሜሮ የስንብት መልእክት ለቶተንሃም ደጋፊዎች፡ “በ5 ዓመታት ቆይታዬ ለክለቡ ሁሉንም ሰጥቻለሁ፤ አብረንም ዋንጫ አሳትመናል። ለተደረገልኝ ፍቅርና ድጋፍ ሁሉንም አመሰግናለሁ። …
የማንችስተር ዩናይትዱ የግብ ዘብ ላመንስ በዩናይትድ ቤት 1 ቁጥር ማሊያን ተረክቧል 🔥 @Bisrat_sport_433_SPORT @Bisrat_sport_433_SPORT
ንገረው አለምን ሁለት ሆነው በአንድ መንበር ከ20 አመታት በላይ ያለ ምንም ግዛት እና ወታደሮች እንደተቆጣጠሩ 😭💔 ኢዛና እና ሳይዛና ❌ ሮናልዶ እና ሜሲ ✅ @Bisrat_sport_433_SPORT @Bisrat_sport_433_SPORT
የ ስኮር 90 ለ ኮምንዩቲ ሺልድ ከአርሰናል ና ከ ማንቺስተር ሲቲ የተዉጣጡ ምርጥ 11 ! @Bisrat_sport_433_SPORT @Bisrat_sport_433_SPORT
Prime ክቫራ vs የ36 አመቱ ሊዮ 🦦 @Bisrat_sport_433_SPORT @Bisrat_sport_433_SPORT
🚨 ልዩ መረጃ: የገብርኤል ማርቲኔሊ ወኪሎች የ25 ዓመቱ የብራዚል ብሔራዊ ቡድን አጥቂ ወደ ጋላታሳራይ የመዛወር ምንም ዓይነት ፍላጎት እንደሌለው ለአርሰናል አሳውቀዋል። አርሰናል ከቱርኩ ክለብ የ45 ሚሊዮን ዩሮ ጥያቄ የቀረበለት ሲሆን፣ ተመጣጣኝ ዋጋ ከተገኘ ተጫዋቹን ለመሸጥ ክፍት …
🚨 ቼልሲ ኤንዞ ፌርናንዴዝ በ2026-27 የውድድር ዘመን በክለቡ እንደሚቆይ ይጠብቃል። ይህ የሆነው ክለቡ ለማንቸስተር ሲቲ እና ለሌሎች ፈላጊዎች ያስቀመጠው የጊዜ ገደብ ያለ ምንም የዝውውር ጥያቄ በመጠናቀቁ ነው። ቼልሲ ለአርጀንቲናው አማካኝ እስከ አርብ ምሽት ድረስ ጥያቄ እንዲቀርብ…
OFFICIAL! ቼልሲ ያስቀመጠው የሰአት ገደቡ አልቋል! በቼልሲ መግለጫ መሠረት ኤንዞ ለዝውውር አይቀርብም የኤንዞን የዝውውር ጥያቄዎች ምንሰማበት ጊዜ አልቋል! @Bisrat_sport_433_SPORT @Bisrat_sport_433_SPORT
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.