Channel
🥇 Ethiopia’s #1 English Learning Page 📈 1.4M+ TikTok • 150K+ YouTube 🏫 Bronq English | Addis Ababa
Updated: 2026-08-18
🇺🇸 5 English Phrases You’ll Actually Use 🇺🇸 1. Wait for me. • ጠብቀኝ 2. Listen to me. • ስማኝ 3. Come with me. • ከእኔ ጋር ና 4. Give me a minute. • አንድ ደቂቃ ስጠኝ 5. I got you. • ገባኝ / እ…
Confident (በራሱ የሚተማመን) 💪 ዛሬ አንድ በጣም አስፈላጊ ቃል ላስተምራችሁ ፡ Confident. ● Meaning: በራስ መተማመን ያለው ሰው ብዙዎቻችሁ "I want to speak confident English" ትላላችሁ። This is the goal! 🎯 Example: She i…
🌍 ከኢትዮጵያ ውጪ ሆናችሁ sign up ለምታደርጉ፣ እባካችሁ የ Google አማራጭን በመጠቀም በ email አድራሻችሁ sign up አድርጉ። 📱 ለ iPhone ተጠቃሚዎች ደግሞ በቅርቡ App Store ላይ release እናደርጋለን!! 💬 ማንኛውም ጥያቄ ወይም ችግር ካጋጠማችሁ፣…
Tigu app-ን እንዴት መጠቀም እና ከጓደኞቻችሁ ጋር መማር እንደምትችሉ የሚያሳየው የ tutorial ቪዲዮ 👇 Https://youtu.be/tM6YMbJwg2A
🔥 የፕሪሚየም ክላስ ምዝገባ ጀምረናል! ለቀጣይ 3 ወራት የሚቆየውን ልዩ የፕሪሚየም ክላስ ልንጀምር ነው። ቀድመው የነቁ በርካቶች በ Tigu app ላይ ተመዝግበው ተቀላቅለውናል፤ እርሶም እንዳያመልጥዎ! 💎 ክፍያ፡ ለ3 ወራት 1,200 ብር ብቻ! ክፍያውን በቀላሉ በ Tigu መተ…
Live Session has started 🔥
ይቅርታ ቤተሰብ! 🙏 የስልጠናውን PDF እያዘጋጀን ስለሆነ ጥቂት ዘግይተናል፤ እባካችሁ 10 ደቂቃ ታገሱን። እስከዛው ድረስ ስልጠናው እንዳያመልጣቸው ጓደኞቻችሁን ጋብዙ! ወዲያውኑ የቀጥታ ስርጭቱን (Live) እንጀምራለን! ⏳🔥
🔥ዛሬ በ DAY 2 ደግሞ ያንን ልምምድ በየቀኑ እንዴት በቀላሉ መተግበር እንደምትችሉ፣ የ Study Rooms አጠቃቀምን እና የቀን ተቀን ሩቲኑን በጥልቀት እናሳያችኋለን! 📍 በየት እንገናኝ? ዛሬ በተመሳሳይ ሰዓት በ Telegram እና በ Tigu App ላይ በአንድ ጊዜ ቀጥታ ስርጭ…
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-09 · first ad check queued