Channel
Updated: 2026-07-27
ይታገሱ ታሪኩ አዲስ ክለብ ሊያገኝ ተቃርቧል በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ ከደመቁ ወጣት ተጫዋቾች መካከል አንዱ መሆን የቻለው የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ይታገሱ ታሪኩ የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊውን ክለብ ፋሲል ከነማን ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል። ከአፍሮ ፂሆን ኮንስትራክሽን …
የቡናማዎቹ የተከላካይ ምሰሶ — ራምኬል ጀምስ! 🛡️☕️🔥 የኢትዮጵያ ቡና ቤተሰቦች! ዛሬ ስለ ክለባችን አምበልና በተከላካይ መስመራችን ላይ ትልቅ ተፅዕኖ እየፈጠረ ስለሚገኘው ራምኬል ጀምስ (#3) ጥንካሬዎች ጥቂት እንበል። ራምኬል በሜዳ ላይ ያለው ሚና ከተከላካይነትም በላይ ነው! …
⚽️ ቡና ካስቆጠራቸው ጎሎች ውስጥ፣ ከምንም በላይ ትዝ የሚልህ/ሽ የትኛው ነው ❓ አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 💛 @coffeefc 🤎 💛 @coffeefc 🤎
❓የመጀመሪያ ጊዜ ስታዲየም ገብተህ ቡናን የተመለከትከው መቼ ነበር? ማን ይዞህ/ሽ ገባ? አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 💛 @coffeefc 🤎 💛 @coffeefc 🤎
የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች ማህበር ጠቅላላ ጉባኤ ሀምሌ 26/11/2018 እሁድ 2:30 በ4ኪሎ የአዲስ አበባ ወጣቶች ወክማ አዳራሽ ይካሄዳል በመሆኑም የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች ማህበር መታወቂያ ያለው ሁሉም ያደሰም ያላደሰም ደጋፊ ማሊያ በመልበስ መገኘት ይችላል። አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
Media post
Media post
Media post
ለማንኛውም አስተያየት እና መረጃ ➲ @bunnacoffee12 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ኢትዮጵያ ቡና ቻናል ነው። ይህ ቻናል ሰለ ውዱ ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደእናንተ ያደርሳል። መወያያ ግሩፕ ➲ @bunnafc