Channel
Welcome to EBS TV WORLDWIDE Telegram! We have daily news brief, interesting videos and breaking news updates. Don’t forget to share it with your friends. @ebstvworldwidebot @ebswhatsnewbot
Updated: 2026-08-18
https://youtu.be/wJCInMlD0bQ?si=mS6kIlN3ehd-r7A2
ንግድ ፈቃድ ማውጣትና የታክስ ሕጎችን አክብሮ መሥራት የአንድን ንግድ ሕጋዊ ህልውና የሚያረጋግጡ መሠረታዊ መስፈርቶች ናቸው። ንግድ ፈቃድ ከማውጣት ጀምሮ ያሉትን ሂደቶች ፈቃድ ከተቀበልን በኋላ ማወቅ የሚገቡንን ዋና ዋና የታክስ ህጎች በተመለከተ ዝርዝር መረጃውን ለመከታተል ሊንኩን ይጫ…
የግዥና የአቅርቦት ሰንሰለት ዘርፍ ለአንድ ድርጅት ብቻ ሳይሆን ለአንድ ሀገር ኢኮኖሚ ወሳኝ ነው። ከጥሬ ዕቃ ግዥ እስከ አቅራቢ ምርጫ፣ ከውል አስተዳደር እስከ የድርጅት ወጪን በብቃት መቆጣጠር በዚህ ዘርፍ የሚወሰኑ ውሳኔዎች በቢዝነስ ውጤት ላይ ትልቅ ተፅዕኖ አላቸው። ታዲያ ቻርተርድ …
አለአግባብ የተከማቸ ቡና ካቀረቡ ላኪዎች ገቢ ላይ የ5% ቅጣት እንደተጣለ የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለሥልጣን አስታውቋል።ባለሥልጣኑ እንዳለው የቡና የወጪ ንግድ ዓለም አቀፍ ዋጋ መቀነሱን ተከትሎ በተሰበሰበበት ዓመት ለገበያ መቅረብ የነበረበትን ምርት በማከማቸት አቆይተው የሚሸጡ ቡና …
"ሌላ ፕላኔት ገብተናል!" ዛሬ ማታ 3፡00 ሰዓት ላይ 'ኢትዮጵያን እንወቅ ኤክስትራ' (Discover Ethiopia Extra) እንዳያመልጥዎ!! #DiscoverEthiopiaExtra #ebstv #AzizAhmed
ኢራን ከአሜሪካ ጋር የደረሰችበት የመግባቢያ ስምምነት ቀነ-ገደብ በዛሬው ዕለት በመጠናቀቁ የአቋም ለውጥ ማድረጓን አሳውቃለች። ይህንን አስመልክቶ የኢራን አብዮታዊ ዘብ ኮማንደር ጄኔራል ዶላህ ጃቫኒ በሰጡት ማብራሪያ ይህ ስምምነት ቀነ ገደቡ በማለቁ ቴህራን ወታደራዊ አቋሟ ከመከላከል ወ…
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሀገራቸው ከደቡብ ኮሪያ ጋር የምታደርገውን ዓመታዊ ወታደራዊ ልምምድ በእጅጉ እንደምትቀንስ ገልጸዋል። ፕሬዝዳንቱ ከዚህ ውሳኔ ላይ የደረሱት ደግሞ ከሰሜን ኮሪያው ፕሬዝዳንት ኪም ጆንግ ኡን ጋር ያላቸውን መልካም ግንኙነት ለመጠበቅና ደቡብ ኮሪያ ሀገራቸው በኢራ…
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሌተናል ጄነራል ጥጋቡ ይልማን የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ሆነው መሾማቸውን አስታወቀ። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ሌተናል ጄነራል ጥጋቡ ይልማን የክልሉ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ አድርገው መሾማቸው ተገልጿል። በሌላ …
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.