Channel
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ Promotion: ሙሌ ስፖርት በኢትዮጵያ| 2018
Updated: 2026-08-13
Earlier titles this channel went by — useful for spotting rebrands.
🚨🔴⚪️ ኩቲ ሮሜሮ ወደ አትሌቲኮ ማድሪድ! አትሌቲኮ ማድሪድ ለቶተንሃም አዲስ የዝውውር ጥያቄ ሊያቀርብ ነው። ስምምነቱ ሊጠናቀቅ ተቃርቧል። ሮሜሮ ወደ አትሌቲኮ ለመዘዋወር ፍቃደኛ ሆኗል፤ ንግግሩ የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ ነው። ቶተንሃም ተጫዋቹን ለአርሰናል ለመሸጥ ጨርሶ አስቦ አያውቅም…
🚨🔴ሊቨርፑል ሮናልድ አራውሆን ከባርሴሎና በውሰት አስፈረመ። በ55 ሚሊዮን ፓውንድ በቋሚነት የመግዛት አማራጭ አለው። 🇺🇾❤️ ቁጥር 3️⃣3️⃣ ማልያ ይለብሳል። SHARE @Mulesport2 SHARE @Mulesport2
ሊቨርፑል ሮናልድ አራውሆ በውድድር ዘመን ሙሉ የውሰት ውል ከባርሴሎና ማስፈረሙን አስታወቀ 🇺🇾🔴 SHARE @Mulesport2 SHARE @Mulesport2
ለእህታችን ቻሌንጅ! 10 ብር ለአንድ ሰው ትንሽ ቢመስልም ስንበዛ ግን ከኛ የወጣው 10 ብር ለሌላ ሰው ህይወቱን ማትረፍ ሊሆን ይችላል ከ10 ብር ጀምረን መላክ የምንችለውን እንላክላት... ለእህታችን እንድረስ❤️ CBE - 1000487578828 TeleBirr - 0911179293 Awa…
Media post
Media post
⚪️4⃣ ዲን ሁይሰን ከአዲሱ የውድድር ዘመን ጀምሮ ቁጥር 4 ማልያንን ለመልበስ መርጧል። ይህንን ያደረገው ለአርአያው ሰርጂዮ ራሞስ ክብር ለመስጠት ነው። "እሱ የእኔ ጣኦት (አርአያ) ነው፤ ለእኔ ፍጹም ምሳሌዬ ነው" ሲል ዲን ገልጿል። SHARE @Mulesport2 SHARE @Mulesp…
🚨BREAKING ምባፔ ተመልሷል 🔥 SHARE @Mulesport2 SHARE @Mulesport2
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-07-28 · first ad check queued