Channel
ይህ የእርሶ፣ የአንተ፣ የአንቺ፣ የእናንተ፣ የኛ የሁላችንም ድምጽ ነው!
Updated: 2026-08-18
አደንዛዥ ዕፅን በፀጉሯ ደብቃ ወደ ሳውላ ማረሚያ ተቋም ለማስገባት የሞከረችው ግለሰብ ተያዘች ወደ ሳውላ ማረሚያ ተቋም በድብቅ ሊገባ የነበረ አደንዛዥ ዕፅ የተቋሙ የደህንነት አባላት ባደረጉት ጥብቅ ፍተሻ መያዙን የተቋሙ ፖሊስ አዛዥ ተናግረዋል። ህገወጥ ድርጊቱን ስትፈጽም የተገኘችው …
Media post
ሩሲያ፣ በብሪታንያ የተሰሩ ድሮኖች በግዛቷ ውስጥ በሚገኙ ኢላማዎች ላይ ለተፈፀሙ ጥቃቶች መዋላቸው መረጋገጡን ተከተሎ ታላቋ ብሪታንያ «የዩክሬንን ቀውስ ሆን ብላ እያባባሰች ነው» ስትል ከሳለች። በዩናይትድ ኪንግደም የሚገኘው የሩሲያ ኤምባሲ ባወጣው መግለጫ «በዚህ ድርጊቷ ዩናይትድ ኪን…
ትራምፕ ለሰሜን ኮሪያው ፕሬዝዳንት ኪም ጆንግ ኡን ያቀረቡት የግንኙነት ጥሪ ተቀባይነት ማግኘቱን አስታወቁ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ያቀረቡት የውይይት ጥሪ አዎንታዊ ምላሽ እንደተሰጣቸው ያስታወቁ ሲሆን ደቡብ ኮሪያን ደግሞ አሜሪካን አልተ…
በማህበራዊ ሚዲያ አንዲት ታዳጊ ስትደበደብ የሚያሳይ ቪዲዮን በተመለከተ ፖሊስ አስፈላጊውን ምርመራ ማጣራቱን አስታወቀ፡፡ ፈርዶስ መሃመድ ፣ ኤደን ዳዊት እና ሃኒ ሁሴን የተባሉ ታዳጊ ተማሪዎች በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 አለም ባንክ አካባቢ ጓደኛቸውን ሲደበድቧት የሚያሳይ አሳ…
በትግራይ ክልል የጦርነት እንቅስቃሴ መታየቱን ተከትሎ የትግራይ እናቶች የፆሙን ወቅት ጦርነት ይብቃ፣አምላክ ታረቀን በሚል የምህላ ፀሎት እያደረጉ ይገኛሉ። ከላይ የሚታየው ምስል በአዲግራት ከተማ የተደረገ ነው። ሰላም🕊🕊🕊🕊 @Ethionews433et @Ethionews433et
በባዶ እግር የመሄድ የጤና ጥቅሞችና የሚያስፈልገው ጥንቃቄ በባዶ እግር መሄድ ወይም የእግርን አወቃቀር እና የነርቭ ሥርዓትን ለማጠናከር ተፈጥሯዊ የጤና ጥቅሞች እንዳሉት የህክምና ጥናቶች እና የዘመኑ ሳይንሳዊ ግኝቶች ያመለክታሉ። ሆኖም ይህን ልምድ ያለ በቂ ጥንቃቄ ማድረግ ለአካባቢያዊ…
Media post
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-18 · first ad check queued