Channel
# ቁልፍ እሴቶች 1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣ 2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣ 3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣ 4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
Updated: 2026-09-12
የሌተናል ጄኔራል አጫሉ ሸለመ የአዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት በሀገር ውስጥም ሆነ በሠላም ማሥከበር ተልዕኮ ተሠማርታችሁ የተሠጣችሁን ተልዕኮ በመፈፀም ላይ የምትገኙ የመከላከያ ሠራዊት አባላት እና ሲቪል ሠራተኞች እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። …
Media post
የሌተናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ የ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ውድ የኢትዮጵያ ሕዝብ ፣ የምስራቅ ዕዝ የመከላከያ ሠራዊት አባላትና ሲቪል ሠራተኞች የተከበራችሁ የሠራዊቱ ቤተሰቦች ፤ እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት አደረሳችሁ! አዲስ ዓመት የቀን መቀየር …
Media post
የሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ውድ የሀገራችን ህዝቦች፣ መላው የመከላከያ ሠራዊት አባላት ሲቪል ሠራተኞች በሙሉ ከሁሉ አስቀድሜ እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ ለማለት እወዳለሁ፡፡ አዲሱን አመት ስንቀበል ሀገራችን ኢትዮጵያ የጎደፈ ስሟን ያደሱ በር…
Media post
የቫይስ አድሚራል ክንዱ ገዙ የአዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ለመላው ህዝባችን፤ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት አመራርና አባላት እንዲሁም ከሀገር ውጭም ሆነ በሀገር ውስጥ ለምትገኙ የመከላከያ ሠራዊት የባህር ኃይል አባላትና ሲቪል ሰራተኞች በሙሉ፤ እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት አ…
Media post
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.