Channel
Fresh መረጃ ታማኝ የመረጃ ምንጭ፣ ብቃት ባላቸው ጋዜጠኞች ተዘጋጅቶ የሚቀርብ፣መረጃዎችን በትኩሱ የሚያደርስ የዜና ቻናል ነው ። ሀሳብ ፣ አስተያየት ፣መረጃ ለማጋራት ፣ማስታወቂያ ለማሰራት ያናግሩን።👇👇 @freshes_newsbot Fresh News,Fresh Updates.
Updated: 2026-08-15
ለሠላም ተስፋ ሰጭ መረጃ‼ የፌዴራል መንግስት እና ህወሓት በናይሮቢ ሊወያዩ ነው ተባለ‼ የፌዴራል መንግስት እና የህወሓት አመራሮች በሚቀጥለው ሳምንት በኬንያ ናይሮቢ ለዳግም ውይይት ቀጠሮ መያዛቸው ተሰምቷል። 📌 በፕሪቶሪያው ስምምነት መሠረት ትግራይ አነፃራዊ ሰላም ሰፍኖ የቆየ ቢሆን…
#NGAT አገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ነሐሴ 20 እና 21/2018 ዓ.ም ይሰጣል፡፡ ተመዝጋቢዎች Username፣ Password እና Entrance Ticket ለማግኘት የኢሜይል አድራሻችሁን መጎብኘት አትዘንጉ። @Freshmerejaet @Freshmere…
በሱዳን ኡም አርዳ ከተማ በተፈፀመ ጥቃት በትንሹ 14 ሰዎች ተገደሉ። በሱዳን ኡም አርዳ ከተማ በተፈፀመ ጥቃት በትንሹ 14 ሰዎች ሲገደሉ በርካቶች መቁሰላቸውን አንድ የአካባቢው ሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት አስታውቋል። ባለፉት ጥቂት ቀናት የፈጥኖ ደራሽ ኃይል (RSF) በኮርዶፋን ክል…
በሱዳን ጦርነት ከተቀሰቀሰ ወዲህ 1.4 ሚሊዮን በላይ ስደተኞች ወደ ደቡብ ሱዳን ተሰደዋል በደቡብ ሱዳን ለሚገኙ ስደተኞችም የአስቸኳይ ጊዜ የገንዘብ ድጋፍ እንዲደረግ ጥሪ ቀርቧል። ደቡብ ሱዳን በራሷ በኩል ከፍተኛ የሰብዓዊ እና የልማት ፈተናዎች ቢጋረጡባትም፣ ለስደተኞች ያላትን ክፍት …
Media post
Media post
Media post
ባህርዳር ስታዲየም‼️ ባሕርዳር ስታዲየም ዓለም አቀፍ ውድድሮችን እንዲያካሂድ ተፈቀደለት። የባሕርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲዬም የካፍ መስፈርቶችን በማሟላት ዓለም አቀፍ ውድድሮችን እንዲያካሂድ ተፈቀደለት። የባሕርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲዬም የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) መስፈርቶች…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.