Channel
The future starts here!
Updated: 2026-08-15
🛑 በዚህ ክረምት ✅ ዕቅድ + ዲስፕሊን = ምርጥ ውጤት‼️ ይሄ ክረምት የሁሉም ተማሪ ህይወት የሚቀየርበት ነው። 9ኛ ክፍል የረሳኸውን፣ ያልገባህን ሁሉ በዚህ ክረምት ገብቶህ መጨረስ አለብህ። ከዛ ወደ 10ኛ ክፍል እንቀጥላለን። መስከረም ላይ ደግሞ 12ንቀን እየተማርን ማታ 11ን እን…
🛑 የቀረህን ጊዜ ተጠቀምበት! አልረፈደም‼️ የዛሬው SAT በጣም ወሳኝ ነው‼️ ነሀሴን 7 ቀን ገፍተናል። ምንም ያልጀመራችሁ ልጆች ገና ነኝ ብላችሁ አትጨነቁ ከእናንተ የሚጠበቀውን ሁሉ አርጉ፣ ከዛ ፈጣሪ ያግዛችኋል። ብዙ ልጆች የኢንትራንስ ውጤት ሲመጣ የሚቆጫቸው ጊዜዬን ብጠቀም ኖሮ…
🛑 ጥያቄ በደምብ ስራ! ከዛ ከ 500 በላይ ግድ ነው! የትላንቱ Biology እና Eco ወሳኝ ፈተና ተጠናቋል? ውጤትህ ምንም ይሁን፤ ተፈትነህ፤ Correction አይተህ ስህተትህን እወቀው፤ ከዛ ቀጣይ አመት ድጋሚ ከልሰን የብሔራዊ እና የሞዴል ፈተና ስንሰራበት መቼም አትረሳውም፤ ለ…
🛑 መዘናጋት የለም! ዲስፕሊን በዚህ ክረምት ግዴታ ነው‼️ ዛሬ የ 9ኛ ክፍል Phys Unit-6 እና His Unit-6 እናጠናለን። ከዛሬው Phy ት/ት ከ 2-4 የብሔራዊ ፈተና ጥያቄዎች ይወጣል፤ ከ Hist ት/ት ደግሞ ከ 2-3 የብሔራዊ ፈተና ጥያቄዎች ይወጣል። አጥንተን ስንጨርስ …
🛑 በፕሮግራም ስታጠና ጊዜህ አይባክንም! ጥሩ እየሄድን ነው በርቱ‼️ ቆራጥ የሆነ ተማሪ በፕሮግራም ያጠናል፣ ዲስፕሊን እና ትከረት አለው!! ስልካችንን ከትምህርት ውጪ ለምንም ነገር አንጠቀምም! ⭐️ "ይሄ ወቅት ለህይወታችን በጣም ወሳኝ ነው!" ይሄንን መቼም እንዳትረሱ። ጊዜያዊ ስሜ…
🛑 ቤተሰብህን ታኮራለህ በርታ!💪 ለቤተሰብህ መስዋዕትነት የሚመጥን ተማሪ ሁን። እነሱ የደከሙት አንተ ተራ ተማሪ እንድትሆን ሳይሆን የቻልከውን ሁሉ እንድታደርግ ነው። ተራ ተማሪዎች ሲደክማቸው ያቆማሉ፤ ቆራጦች ግን በድካም ውስጥ ያልፋሉ። ዛሬ ናቹራሎች Grade 9 Biology Uni…
🛑 ነሀሴን ተጠቀምበት‼️ ክረምቱ ሳያልቅ አጥና‼️ ከመስከረም በኋላ ጊዜ አይኖርህም፤ ቀን 12ን ትማራለህ፤ ማታ 11ን ትከልሳለህ፤ ለ 9እና 10 ጊዜ አይኖርህም፤ ስለዚህ አሁን አብረኸን አጥና። በዚህ ክረምት ካላጠናህ መቼ ታጠናለህ? ኢንትራንስ ማለፍ አለብህ! ቤተሰብ ያንተን ውጤት …
🛑 በሞራል ቀጥል! የዛሬው English ጥናት ወሳኝ ነው‼️ በየአመቱ የ English ብሔራዊ ፈተና ላይ ከ Clause እና Sentence Structure ጋር የተገናኘ ከ 6-8 ጥያቄ አይጠፋም። የዛሬው English ጥናት ለ SAT ፈተና ራሱ ጠቃሚ ነው! ስለዚህ በጥናት ፕሮግራማችን …
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.