Channel
ይህንን ቻናል ለጓደኛዎ፣ ለቤተሰብ አባል እንዲሁም ለሚያውቋቸው ሁሉ ያጋሩ!
Updated: 2026-08-07
በየትኛውም ቦታ፣ በፈለጉት ሰዓት! በሁሉም ባንኮች ኤ.ቲ.ኤም (ATM) እና ፖስ (POS) ማሽኖች የሚሰራውን የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ኤ.ቲ.ኤም ካርድ በመያዝ በየትኛውም ቦታ፣ በፈለጉት ሰዓት በቀላሉ ክፍያ ይፈፅሙ፤ ገንዘብ ያውጡ። ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን
አይታለሉ፤ ሚስጥራዊ መረጃዎን ይጠብቁ! የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ሲጠቀሙ የይለፍ ቃልዎን (PIN/Password) ፣ የአንድ ጊዜ የይለፍ ቃል (OTP) እንዲሁም የማረጋገጫ ኮዶችን (Verification Code) ለማንኛውም ሶስተኛ ወገን አያጋሩ። ባንካችን እነዚህን ሚስጥራዊ መረጃዎ…
ዕለታዊ የውጭ ምንዛሪ ነሐሴ 4 ቀን 2018 ዓ.ም FOREIGN EXCHANGE RATE August 10, 2026
መልካም የስራ ሳምንት! አዲስ ሳምንት፣ አዲስ ስኬት! ለጋራ ግባችን በጋራ የምንተጋበት መልካም የስራ ሳምንት ይሁንልን። ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን
Global Bank Ethiopia Appoints Banking Industry Veteran Mr. Sahlemichael Mekonnen as Acting Chief Executive Officer
9335# በማንኛውም ስልክ፣ ያለ ኢንተርኔት! በማንኛውም ሰዓት፣ ከየትኛውም ቦታ ሆነው የባንክ አገልግሎትዎን ማከናወን ይፈልጋሉ? ወደ ባንካችን አጭር ቁጥር (USSD) 9335# በመደወል የባንክ አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ፡፡ የባንካችን አጭር ቁጥር 9335# ከሚሰጣቸው ጥቅሞች መካከል፡…
Media post
የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ኢንተርኔት ባንኪንግ – ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ምቹና ፈጣን! በማንኛውም ጊዜ፤ ከየትኛውም ቦታ ምቹ፣ ፈጣን፣ አስተማማኝ፣ደህንነቱ የተጠበቀና ለአጠቃቀም ቀላል የሆነውን የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያን የኢንተርኔት ባንኪንግ አገልግሎት ይጠቀሙ፡፡ በኢንተርኔት ባንኪንግ አ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.