Channel
ሰላመ ክርስቶስ ለአንተ/ለአንቺ ይሁን። ይህ ግሩፕ ወንጌልን ለመማር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ውስጥ ባሉ አባቶችና ወጣቶች የተከፈተ ማህበር ነው። ስለዚህ ወንጌል ለመማር ፍላጎቱና ጥማቱ ያለው ማንኛውም ሰው ወደ ቻናላችን እንዲሁም ግሩፓችን መቀላቀል ይችላል። #እንኳን_ደህና_መጣችሁ🙏💐 ቅዱስ ቃሉን በመማር ሕይወትዎን ይለውጡ። #Join_አርገዉ_የእግዚአብሔርን ቃል 📖 እንማማር፡፡
Updated: 2026-08-14
ኦ ክርስቶስ ኦ ክርስስ ኦ አምላክ ብሩህ ነህ/፪/ ልቦናዬን አብራው በጥዑም ቃልህ/፪/ ❴አዝ❵ የታቦር ደመና ክርስቶስ የሲና ልምላሜ ክርስቶስ ምነው ሙሴን በሆንኩ ክርስቶስ እንዳይህ ቀድሜ ክርስቶስ የዮርዳኖስ ውሃ ክርስቶስ በላዬ ሲፈላ ክርስቶስ የሐንስን በሆንኩ እንዳይህ በተድላ ❴አዝ…
ታቦር_አበራ ታቦር አበራ ምድርን ከደናት ያደመና እንቅልፍ የለንም ታላቅ ነጎድጕድ ሆኗልና አነቃን ለምስጋና አዝ ሙሴም የቀደመው ሰዉ ኤልያስ ኃይለኛው ተገኝተዋል በታቦር ምስክርህ ሆነው እኛም ከገናናው ክብር ያባቱን ቃል ሰምተናል በረዶ ሆኗል ልብሱ እፁብ እፁብ ብለናል አዝ ቃል ገብተህ…
ሆያ_ሆዬ_ሆ ሆያ ሆዬ ሆ/4/ እዛማዶ ምን ይታየሀል ታቦር ተራራ አብርሃን ለብሶአል ጌታ ቀሚሱ ያንፀባርቃል በክብር ውበት በግርማ ቁሟል ሆያሆዬ በሉ ክርስቲያኖች በሙሉ/4/ አዝ ጴጥሮስ በግርማው እጅግ ደንግጦ መሬት ወደቀ ራሱን ስቶ ኤልያስ ሙሴ መጡ ከፊቱ የእግዚአብሔር ልጅ ኑ ተመልከ…
ሀሁ ብዬ ሀሁ ብዬ ፊደል የቆጠርኩብሽ ባአቦጊዳ አፌን የፈታዉብሽ በመልክተ መንፈሴ ተደሰተ በዳዊቱ ብዙ ነው በረከቱ [፪] ተዋህዳ ...እህ ሀይማኖቴ ...እህ የእውቀት ምንጭ ...እህ መሰረቴ ....እህ አለኝ ትዝታ ከዛፉ ስር የኛ የኔታ ዱላ በትር [፪] ሀሁ ብዬ ስጮህ.......ሀ ድ…
ደብረ ታቦር ተሞላ በግርማው ብርሃን ከበበው አሸብርቋል ረጅሙ ተራራ ክብሩ ሲያበራ ክብሩ ሲያበራ..... ጴጥሮስና ያዕቆብ ደግሞ ዮሐንስን ዩዟቸው ተጓዘ የወረጣቸውን በፊታቸው ሳለ ድንገት ተለወጠ ኢየሱስ ሲያበረ ልባቸው ቀለጠ ክብሩ ሲያበራ.... ሙሴና ኤልያስ ከእርሱ ጋር ታዯቸው ጴጥሮ…
ቡሄ በሉ | የደብረ ታቦር ዝማሬ መተናል በዓመቱ ኧረ እንደምን ሰነበቱ/2/ አደረሰን ለዓመቱ በከሃሊነቱ አደረሰን ለእለቱ በከሃሊነቱ ቡሄ በሉ ሆ ቡሄ በሉ ሆ ልጆች ሁሉ ሆ የኛማ ጌታ ሆ የዓለም ፈጣሪ ሆ የሰላም አምላክ ሆ ትሁት መሀሪ ሆ በደብረ ታቦር ሆ የተገለፀው ሆ ልብሱ እንደ ብ…
ታቦር አርሞንኤም ብርሐን ታየባቸው ሆያ ሆዬ ሆያ ሆዬ ሆያ ሆዬ ሆያ ሆዬ/2/ አዝ ተገለጠ------------ሆ በታቦር ላይ---------ሆ ብርሐኑን-------------ሆ ለእኛ ሊያሳይ---------ሆ የምሥራች--------------ሆ እልል በሉ---------------ሆ ለሁሉ አባት--…
ታቦር አርሞንኤም ብርሐን ታየባቸው ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች •➢ ሼር // SHARE 👇👇👇 @gubaekidusan @gubaekidusan @gubaekidusan 👆 ይ🀄️ላ🀄️ሉን
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-18 · first ad check queued