Channel
በዚህ Channel ውስጥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን ዶግማ ፤ ቀኖና እና ትውፊት የጠበቁ ትምህርቶች ይተላለፉበታ ✞︎የተለያዩ_ተከታታይ ትምህርት ✞︎ስበከት ✞︎ስንክሳር _የቅዱሳን _ገድል _ በየዕየለቱ አለ ✞︎መንፈሳዊ ጥያቄዎች በዕየለቱ አለ ✞︎የተለያዩ ሌሎች መንፈሳዊ ጽሑፎ ለአስተያየት: ጥቆማና ጥያቄ በዚህ ያግኙን ☞ @kidus_michaelabate_12_bot
Updated: 2026-08-18
ዉዳሴ ማርያም ትርጓሜ እና ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ ተጀምሯል live ቮይስ ቻት ግቡ🙏 https://t.me/Kidus_Michaelabate_12?livestream=734416c83093913917 https://t.me/Bete_kidus_Michael_12
☦️ ከዚህ ደርሰናል☦️ ☦️☦️☦️☦️☦️☦️ ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን እየተማማርን ከክፍል አንድ ጀምረን ክፍል አስራ ስድስት[ ፩-፲፮ ] ደርሰናል። በዚህም ብዙ እየተጠቀማችሁ እንደሆነ ብዙዎቻችሁ ሀሳባችሁን እያጋራችሁን ነውና እናመሰግናለን። ባለፉት ክፍሎች የተማማርናቸው ርዕሰ ጉዳዮች…
🛐🛐 🛐🛐ዓለም ዓቀፍ የቤተክርስቲያን ታሪክ 📖📖 ክፍል ፳፫ [23] ⛪ የቤተክርስቲያን ታሪክ በዘመነ ሐዋርያት ሐዋርያው ቅዱስ በርተሎሜዎስ የበርተሎሜዎስ ስም የጌታችን ሐዋርያት በተጠቀሱበት ሁሉ ይገኛል፡፡ በር ማለት በዕብራይስጥ ልጅ ማለት ስለሆነ፣ በርተሎሜዎስ ማለት የተሎሜዎ…
🌿እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ምልጃው እና ጥበቃው አይለየን አሜን ☦️ ከዋነኞቹ አለቆች አንዱ ሚካኤል ሊረዳኝ መጣ✨ ከእግዚአብሔር ዙፋን ትዕዛዝ ሲወጣ ኪሩቤልና ሱራፌል ለሚካኤል ያስተላልፋሉ፡፡ ሚካኤል ትዕዛዙን ይፈጽሙ ዘንድ መላዕ…
📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ ፲፪/12 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። 📌 በዚች ቀን ደግና ጻድቅ የሆነው ንጉሥ ቈስጠንጢኖስ በድል አድራጊነት ወደ ሮሜ ከተማ የገባበትና በሮሜ ግዛቶች ሁሉ ላይ የነገሠበት ታላቅ መታሰቢያ ነው። 📌 ንጉሥ ቈስጠንጢኖስ…
የጌታችንን በክብር መገለጥ ቅዱስ መጽሐፍ ቅዱስ ሲነገር “ከስድስት ቀንም በኋላ ኢየሱስ ጴጥሮስንና ያዕቆብን ወንድሙንም ዮሐንስን ይዞ ወደ ረጅም ተራራ ብቻቸውን አወጣቸው” ይላል፡፡ ይኽንን ቀን የተቆጠረው ደቀ መዛሙርቱን በፊሊጶስ ቂሳርያ ጌታ ደቀ መዛሙርቱን “የሰውን ልጅ ማን ይሉታል”…
"ታቦርና አርሞንኤም በስምህ ደስ ይላቸዋል" መዝ.89፡12 ይኽ ቃል የትንቢት ቃል ነው፡፡ የታቦር ተራራ እግዚአብሔር ታላቅ ተግባርን የሚከውንበት መሆኑ ትንቢት ተነግሮለታል፡፡ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ እግዚአብሔር በተራሮች ላይ የተለያዩ ሥራዎችን አከናውኗል፡፡ አብርሃም ልጁን በሞርያም ተራ…
🛐🛐 🛐🛐ዓለም ዓቀፍ የቤተክርስቲያን ታሪክ 📖📖 ክፍል ፳፪ [22] ⛪ የቤተክርስቲያን ታሪክ በዘመነ ሐዋርያት ሐዋርያው ቅዱስ ማቴዎስ ሐዋርያው ማቴዎስ በገሊላ አውራጃ ቅፍርናሆም በምትባል በገሊላ ባሕር አጠገብ በምትገኝ ከተማ ይኖር የነበረና ለሮም መንግሥት ተቀጥሮ በቀራጭነት …
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
How brands advertise to US audiences on Telegram — the split between mainstream licensed operators and the offshore/crypto-native advertisers that dominate the channel, state-by-state betting law, SEC/CFTC constraints, and crypto-funded payment rails.
How Rollbit — the crypto-native casino and trading platform — advertises on Telegram. Creative analysis: RLB tokenomics, casino games, NFT lootboxes, crypto futures trading, and the Rollbit X platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.