Channel
Updated: 2026-07-31
በአዲስ አበባ የጉለሌ ክፍለ ከተማ ነዋሪ የሆኑት አቶ ዘለቀ በዛወርቅ በቆረጡት ሚሊየን ሎተሪ በ8ኛ ዕጣ የአንድ ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል፡፡ አቶ ዘለቀ በሾፌርነት ሙያ የሚተዳደሩ ሲሆን በደረሳቸው ገንዘብ ወደ ንግድ ለመሰማራት እንዳሰቡ ገልፀውልናል፡፡
በአዲስ አበባ ነዋሪ የታክሲ ሾፌር የሆኑት አቶ ሀብታሙ አሰፋ በቆረጡት ሚሊየን ሎተሪ በ8ኛ ዕጣ በሁለት ቲኬት የአንድ ሚሊየን ብር እድለኛ ሆነዋል፡፡ አቶ ሀብታሙ በደረሳቸው ገንዘብ የራሳቸውን መኪና በመግዛት ከተቀጣሪነት በመውጣት የግላቸው መኪና እንደሚገዙበት በቢሮአችን ቆይታ ወቅት …
የአሰላ ኢተያ ነዋሪ የሆነው አቶ ቶሎሳ አሰፋ በቆረጠው ሚሊየን ሎተሪ በ6ኛ ዕጣ በግማሽ ቲኬት 2 ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል፡፡ አቶ ቶሎሳ በመንግስት መስሪያ ቤት የዕቅድና በጀት የስራ ሂደት ኃላፊ ሲሆኑ የደረሳቸው ገንዘብ ለቤት መስሪያ እንደሚያውሉት ገልፀውልናል፡፡
🔥🔥🔥 EarnCraft Bot 🔥🔥🔥 እኔ በጠቅላላ $8 ሰርቻለሁ😎 ስራው ይሀው ከእናንተ የሚጠበቀው ታስክ መስራት ስልቹ ከሆናቹ invite ማድረግ ነው። ይሂዱና ይቀበሉት።
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
#መደበኛ_ሎተሪ_መደብ1769ኛ ዛሬ ሐምሌ 23 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በዕድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል::
🌼እንቁጣጣሽ🌼🌻 ወይስ 🌟የ100 ሚሊዮን ሎተሪ?🌟💰 🤔 እርሰዎ! በዘንድሮው የዓመቱ መገባደጃ ላይ ሆነው የትኛውን ሎተሪ ለመቁረጥ አስበዋል? 🎯 የ20 ሚሊዮን ብር የሚያሸልመውን ታላቁን የእንቁጣጣሽ ሎተሪ? ወይስ በኢትዮጵያ የሎተሪ ታሪክ ውስጥ ታይቶም ተሰምቶም የማይታወቀውን…
🌟 የእድልዎ ቀን ዛሬ ነው! 🌟 🔥 🚨 ታላቅ የምስራች ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ! 🚨 🔥 የህይወትዎን ምዕራፍ የሚቀይር ግዙፍ ሽልማት ተዘጋጅቷል! 🇪🇪💰 በዚህ ታላቅ ሎተሪ በአጠቃላይ ከ 290 ሚሊዮን ብር በላይ ለሽልማት ተዘጋጅቷል! 😱✨ 🎉 ዋና ዋና እና ማራኪ ሽልማቶች…
🚀 አድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 49 ሊጠናቀቅ ሰአታት ብቻ ቀርተውታል! የእጅ ስልክዎን ብቻ በመጠቀም የዕድሉ ባለቤት ይሁኑ! አሁኑኑ ይቁረጡና የዕድለኛነትዎን ጉዞ ይጀምሩ! 🌟 💰 የዚህ መደብ ታላላቅ የሽልማት ዝርዝሮች 🏆 1️⃣ኛው ዕጣ፡ 4,000,000 (አራት ሚሊየን) ብር 🥈…
The Official Telegram Channel of Ethiopia Lottery Service. ይህ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ነው። ለተጨማሪ መረጃ ወደ 8989☎️ ነጻ የስልክ መስመራችን ደውለው መረጃ ማግኘት ይችላሉ። Buy ads: https://telega.io/c/lottery_service01