Channel
✝️ ጋሜል ብሂል ግሩም እግዚአብሔር ✝️ ✝️ጋሜል ማለት ፦ እግዚአብሔር የማይመረመር ግሩም ነው ማለት ነው።✝️ 📢 ለማስታወቂያ ስራዎች @top_faye የተዋሕዶ የመዝሙር ግጥሞች https://t.me/yemezmur_gexem 👇☝️ https://t.me/maedot_orthodox_group https://t.me/Yemezmurgtm
Updated: 2026-08-12
📍ቡሄ ጅራፍ ማስጮህ ችቦ ማብራትና ሙልሙል ዳቦ ሐይማኖታዊ ምስጢራቸው ምንድነው⁉️ ➫ ቡሄ 📌 ቡሄ ማለት ብራ፣ ብርሃን፣ ደማቅ ማለት ነው፡፡ ጌታችን ብርሃነ መለኮቱን የገለጠበት በዓል የሚዘከርበት እና ለበዓሉም ችቦ ስለሚበራ የብርሃን በዓል በማለት የቡሄ በዓል እንላለን፡፡…
♡ ታቦር አበራ ♡ ታቦር አበራ ምድርን ከደናት ያደመና እንቅልፍ የለንም ታላቅ ነጎድጕድ ሆኗልና አነቃን ለምስጋና ሙሴም የቀደመው ሰዉ ኤልያስ ኃይለኛው ተገኝተዋል በታቦር ምስክርህ ሆነው እኛም ከገናናው ክብር ያባቱን ቃል ሰምተናል በረዶ ሆኗል ልብሱ እፁብ እፁብ ብለናል አዝ= = = =…
♡ አበራ ታቦር ♡ አበራ ታቦር በጌታ ግርማ(2) ፍጥረት ሁሉ አብ ሲናገር ሰማ Taabor ni ife ulfina Gooftaan (2) Uumamni hunduu jecha Abbaa dhaga'an ሙሴ ኤልያስ የናፈቁት ሐዋርያት ፊቱ የወደቁት እርሱ ነው ጌታ አምላካችን የሚናገረው ለልባችን ደ…
♡ በብርሃን ደመና ♡ ዲያቆን እስጢፋኖስ ሳህሌ ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ @Yemezmurgtm ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
♡ በብርሃን ደመና ♡ ቡሄ ቡሄ በሉ የአዳም ልጆች ሁሉ የታቦሩ ብርሃን በኢትዮጵያ ላይ ያብራ በጎቹ ይቆዩ ከእረኞቹ ጋራ ብርሃን ይዘው ይውጡ ቅዱሳን በጋራ የአብ ድምጽ ይሰማ በነጎድጓድ ግርማ ለሐዋርያቱ በግብጽ የገለጠ የሚወደው ልጁን ለመድህን ሰጠ ቡሄ ቡሄ በሉ የአዳም ልጆች ሁ…
♡ ቡሄ በሉ ♡ መዝሙር በማኅበረ ፊሊጶስ ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ @Yemezmurgtm ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈
♡ ቡሄ በሉ ♡ ቡሄ በሉ (፪) - - ሆ ልጆች ሁሉ - - ሆ የኛማ ጌታ - - ሆ የዓለም ፈጣሪ - - ሆ የሰላም አምላክ - -ሆ ትሁት መሀሪ -ሆ በደብረ ታቦር - - ሆ የተገለጠው - ሆ ፊቱ እንደ ፀሐይ - ሆ በርቶ የታየው -ሆ ልብሱ እንደብርሃን -ሆ ያንፀባረቀው…
♡ ታቦር ወአርሞንዔም ♡ ታቦር ወአርሞንዔም በስመ ዚአከ ይትፌሑ ወይሴብሑ ለስምከ መዝራዕትከ ምስለ ኃይል #ትርጉም ታቦርና አርሞንዔም በስምህ ደስ ይላቸዋል። ክንድህ ከኃይልህ ጋር ነው፤ እጅህ በረታች ቀኝህም ከፍ ከፍ አለች መዝ ፹፰÷፲፪ ታቦር ወአርሞንዔም በስመ ዚአከ ይትፌስሑ ዮም …
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.