Channel
👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል። ለማንኛውም አስተያየት @wiz_hasher ለስልክ አስተያየት 0919337648
Updated: 2026-08-07
ማን ዩናይትድና ሊቨርፑል ስፔንስን የማስፈረም እድሉ ቀርቦላቸው ነበር። ሆኖም ሊቨርፑል ውድቅ ሲያደርገው ዩናይትድ ግን እንፈልጋለን ወይም አንፈልገውም በማለት ግልጽ አላደረጉም። ቤን ጃኮብስ @Man_United_Ethio_fan @Man_United_Ethio_fan
"፡እንደ ማን ዩናይትድ ያለ ትልቅ የዋንጫ ቀበኛ ክለብ ጥያቄ ሲያቀርብልኝ እምቢ ማለት አልቻልኩም" [ሮበን ቫንፔርሲ] @Man_United_Ethio_fan @Man_United_Ethio_fan
➠ ቫን ዘ ማን በራሪው ሱፐር ማን የትላንት መድፈኛ የዛሬ ቀይ ሰይጣን የተባለለት ፎቶው እራሱ ሲመለከቱት የቀዩን የወኔ ነብስ ይዘራል፤ ከብዙ አመታት የዋንጫ ጥማት በኋላ ደቻዊው ኮከብ በፈርጊ ጥሪ ብዙ ለፍቶ ልፋቱ ፍሬ ካላፈራበት እና የዋንጫ ፍላጎቱ ካልተሟላበት አርሰናል ህልም ሁሉ …
የክለባችን የእስካሁን ፊርማዎች !! አንድሬ ሳንቶስ - 50 ሚሊየን ፓውንድ ዩሪ ቴሌማንስ - 35 ሚሊየን ፓውንድ ታይናን ቶምፕሰን - 8 ሚሊየን ፓውንድ ካርል ዳርሎ - ነፃ @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
🏆✈️🔥አንድ በረራ ብቻውን ትልቅ ድል ያመጣል ! JetX ይጫወቱ እና ማባዣው ከፍ ሲል ትርፍዎን ያስጠብቁ። 🤑ጊዜው የናንተ ነው ይፍጠኑ። 😎💰በኢትዮጵያ ትልቁ የካሲኖ ጌምስ መድረክ ጀነኑ ጌምስ ጀነን ይበሉ ይንበሽበሹ 🖤ይሸለሙ 🎰ይጫወቱ 🤑ይንበሽበሹ ✅💰 አሁኑኑ በመመዝገብ…
🔥ቶሎብር የ5,000,000 ብር ታላቅ ሽልማት ጀመረ! 🎉 በየቀኑ 100,000 ብር ለ 100 እድለኞች እየተከፋፈለ ነው! 🎁✨ 🎖️ ለመሳተፍ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች፦ 💳 100 ብር በአንድ ቀን ውስጥ ዲፖዚት ያድርጉ። 🎮 በማንኛውም ጨዋታ ላይ በቀን የድምር 100 ብር መደብ ይመ…
🔥 የ15 ሚሊዮን ብር ታላቁ የአዲስ ዓመት ውድድር! 🔥 300 እድለኞች በየቀኑ 300,000 ብር ለ 50 ቀን ተሸላሚ ይሆናሉ!🎆 🚀 ለማሸነፍ? 🎲 100 ብር ዲፖዚት ያድርጉ 🎲 በማንኛውም ጨዋታ (ከ 1.25 Odds በላይ) በድምሩ 100 ብር ይመድቡ 🎲 100 ብር መመደብ = …
#OFFICIAL ማን ዩናይትድ የ18 አመቱን የመሃል ሜዳ ተጫዋች ክርስቲያን ኦሮዝኮን ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል። @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-07-03 · first ad check queued