Channel
" እነሆ ድንግልት ትፀንሳለች ወንድ ልጅንም ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች።" (ትንቢተ ኢሳይያስ ፯:፲፬-፲፭) ስለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አስተምህሮ በመለከተ ስለ ገድለ ቅዱሳን፣ መንፈሳዊ ጥያቄ ፣ ምክረ አበው እና የተለያዩ መንፈሳዊ ነገሮች ወደ እናንተ እናደርሳለን! ጥያቄ ወይንም አስተያየት ካሎት 👉 @mehereni_dngl_bot
Updated: 2026-08-18
ምክረ አበው ባልንጀራህ ነውርን ስትፈፅም ቢያይህ ፡ ታፍራለህ፤ የፈፀምከውን ሁሉ አንዳች ሳያስቀር የሚያይ እግዚአብሔርን እንዴት ይበልጥ ልታፍረው አይገባህ? ስለምንስ በፊቱም መዋረድን አትፈቅድም? ማር ፡ ኤፍሬም ፡ ሶርያዊ
ሰለም የተዋህዶ ልጆች ጥያቄውን ለመመለስ ከ4ቱ አንዱን መርጣችሁ vote ካረጋቹህ በኋላ መልሱን የምታገኙት ከ24 ሰዓት በኋላ ነው :: ደቂቃው ጀምራል እና ቅዱስ ቃሉን ለማውቅ ተሳተፉ
Media post
ነሐሴ 09/12/2018ዓ.ም ዘነግህ 📖ምስባክ መዝ ፵፥፲፩(40-11) ወኢተፈሥሑ ጸላዕትየ ላዕሌየ ወሊተሰ በእንተ የዋህትየ ተወከፍከኒ ወአፅናዕከኒ ቅድሜከ ለዓለም 📜ምስባክ ዘቅዳሴ ወትቀውም ንግሥት በየማንከ በአልባሰ ወርቅ ዑጽፍት ወኁብርት ስምዒ ወለትየ ወርእዪ ወአጽምኢ እዝነኪ …
@mehereni_dngl ነሐሴ 12/12/2018ዓ.ም በዕለቱ ቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ መልዕክታት፣ወንጌልና ምስባክ ዘነግህ 📖ምስባክ መዝ ፻፴፯፥፩(137፥1) በቅድመ መላእክቲከ እዜምር ለከ ወእሰግድ ውስተ ጽርሐ መቅደስከ ወእገኒ ለስምከ 📖ወንጌል ወንጌል ዘማቴዎስ ፳፭፥፴፩-፵፮(25፥3…
Media post
✞✞✞ እንኳን ለታላቁ ክርስቲያናዊ ንጉሥ ቅዱስ ቆስጠንጢኖስ ዓመታዊ የንግሥ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። ✞✞✞ ✞✞✞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ✞✞✞ ✞✞✞ ታላቁ ቅዱስ ቆስጠንጢኖስ ✞✞✞ ✞✞✞ ቅዱስ ቆስጠንጢኖስ ለቤተ ክርስቲያን የፈፀመውን መል…
💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️ 💁♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️ 👨🦱🧑🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.