Channel
OLD PROTESTANT SONGS 🇪🇹 ❝ዛሬ ወደ ማልሁላቸው ምድር ገና ሳላገባቸው የሚያስቡትን አሳብ አውቃለሁና፥ ከልጆቻቸውም አፍ አትረሳምና ብዙ ክፉ ነገርና ጭንቀት በደረሰባቸው ጊዜ ይህች መዝሙር ምስክር ሆና በፊታቸው ትመሰክራለች።❞ —ዘዳግም 31: 21
Updated: 2026-08-16
መልካም ምሽት ተመኘንላችሁ።
✍ "ግጣሙ ነኝ" 🎴 ክንዲሁን መብራቱ ክንዲሁን መብራቱ | @PoemsForYou_God ♥️ኪነ-መስቀሉ የገጣሚያን ህብረት✝ 💐@mezmuroch1💐
✍ "ኤል-አልፋ ፍቅር" 🎴 ናትናኤል አበበ ለዚህ ብቻ አንተን ፣ ፍቅር እልሃለሁ ፍቅር ፍቅርን ፣ በፍቅር ስታፈቅረው ናትናኤል አበበ | @Hiyaw_Kidan ♥️ኪነ-መስቀሉ የገጣሚያን ህብረት✝ 💐@mezmuroch1💐
✍#ወግ ወ ✍#ግጥም ..... ድንገት ነበር ብንን ያልኩት ሰው እንደት ይህን ሁሉ አመት በእንቅልፍ ይኖራል? ለነገሩ ሁሉም ተኝቷል ቢያንስ እኔ ተኝቼ እንደነበር ስነሳ ተረድቻለሁ። ሲመሽ የሚተኛውም እንደመሸ እና ሲነጋ የተነሳውም ተኝቶ እንደነበር የማያገናዝቡ ብዙ ናቸው ሲለኝ ወዳጄን …
Media post
ክንዲሁን መብራቱ፦ ባለፉት ሁለት ዓመታት ስራዎቹን በግሉ የቴሌግራም ቻነሉ ሲያደርሰን የቆየ ሲሆን በሕትመት ደረጃ ከዚህ ቀደም ወደ ሕዝብ ያደረሰን ስራ የለም። አርአያ ገጣሚ -ወሰን አስፋው ጽሑፎቹን ለመከታተል... የቴሌግራም አድራሻውን ይጎብኙ... 👉👉@PoemsForYou_God👈…
🚩🚩ከፍል ሁለት ከደቂቃዎች በኋላ አብረን የምናመሽባቸው ልዩ ፕሮግራሞች ይኖሩናል። መልካም የንባብ ጊዜ ተመኘን🙏🙏 እስከዚያው ድንቁን ገጣሚ ገጣሚ ክንዲሁን መብራቱ እናስተዋውቃችኋለን
✍ "ቀጥሯቸው ወይስ ቀጥረውት" 🎴 ጌትነት ፍቃዱ 🎤አንባቢ አቤል ኃይሌ ጌትነት ፍቃዱ | ♥️ኪነ-መስቀሉ የገጣሚያን ህብረት✝ 💐@mezmuroch1💐
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.