Channel
የአባቶች ምክር ታሪክ እንዲሁም ተግሳፅ ይቀርቡላችኋል። ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት @man_of_king ማገዝ ከፈለጋችሁ👉 cbe 1000267195758 ትምህርትyoutube https://youtu.be/ETC5aK09Vzs በ facebook ይከተሉን https://m.facebook.com/profile.php/?id=100067719306101 Instagram Abie yoray Aby 196756957
Updated: 2026-08-18
"ሰዎችን የሚሳደብን ሰው አንደበት መዝጋት አትችልም ከእርሱ ጋር አለመነጋገር ግን ትችላለህ" ቅዱስ ማር ይስሐቅ Share @mikre_haymanot
📼ቪዲዮ ኤዲቲንግ እንሰራለን 📸ግራፊክስ ዲዛይን( logo, social media posts ለ Facebook, Instagram, YouTube thumbnail እና ሌሎችም። 📝ስክሪፕት እንፅፋለን (ለየትኛውም) ሶሻል ሚዲያ ካሎት እናስተዳድርሎታለን(በሙሉ እና በከፊል ኃላፊነት)። በታማኝ…
+++ ጸልየህ ልታደርገው ትችላለህ? +++ ማልዶ ቤተ ክርስቲያን ተሳልሞ ወደ ሥራ የሚሄድ አንድ መንፈሳዊ ሰው በጉዞው ከሌላ መንገደኛ ሰው ጋር ይገናኛል። ጥቂት እንደ ተጨዋወቱ ይህ በመንገድ ያገኘው ሰው ከደረት ኪሱ የሲጋራ ፓኮ በማውጣት አንዱን መዝዞ እንዲወስድ ይጋብዘዋል። ያም መን…
እምነቱን በእናቱና በእግዚአብሔር ያደረገ ሁሉ አያፍርማና ያሰበውና የወደደው ሁሉ ይደረጋልና። ተአምረ ማርያም Share @mikre_haymanot
በኃጢአት በወደቅህ ጊዜ ተስፋ ቆርጠህ ጸሎትህን እንዳታቆም። ንስሓ እስከምገባ ድረስ ብለህ ጸሎት ካቆምክ መቼም ንስሓ አትገባም። ምክንያቱም ጸሎት ራሱ የእውነተኛ ንስሓ መግቢያ በር ነው" ቅዱስ ቄርሎስ ሳድሳዊ ✞ @Mikre_haymanot ✞ ✞⌲ ˢʰᵃʳᵉ
* ወንድምህ እርቃኑን ወድቆ እያለቀሰ ነው። አንተ ግን የሚያምር የወለል ንጣፍ ለመምረጥ ተቸግረህ ቆመሃል። አባ እምብሮስ Share @mikre_haymanot
ሁልጊዜ በልቤ ደስታ የማይሰማኝ ለምንድን ነው? "አእምሮህ ከእግዚአብሔር ጋር ካልሆነ የእግዚአብሔርን ደስታ እንዴት ይሰማሃል? ክርስቶስን ትረሳለህ ፣ አእምሮህ ዘወትር በሥራ የተጠመደ ነው ፣ ጫጫታ ብቻ ይሆናል ። ምክንያቱም መንፈሳዊ ሞተርህ ይቆማል፤ ጸሎትና ጸጥ ያለ ዝማሬ አካትተህ …
ልጅሽ፡በሲኦል፡ውስጥ፡ የተፈረደባቸው፡ነፍሳት በአሳየሽ፡ጊዜ፡ስለእነርሱ ድኅነት፡እኔን፡ግደለኝ፡ የምትዪ፡ እመቤታችን፡ ሆይ፡ሰላምታ∶ይገባሻል፡
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.