Channel
🔴 ይህ ቻናል ስለ ዉዱ ክለባችን Manchester United መረጃዎችን እምንዘግብበት እና ወንድማማችነታችንን እምናጠነክርበት ቻናል ነዉ:: ✅ እለታዊ ዘገባዎች ✅ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ✅ የዝውውር ዜናዎች የሚቀርቡበት ✅ ጨዋታዎችን በቀጥታ እምናደርስ ይሆናል https://linktr.ee/MUEF1 ለማስታወቂያ ስራ ወይም ለማንኛዉም አሰተያየት👉 @sly_007_85
Updated: 2026-08-19
🔴 ሪል ቤቲስ ለአንቶኒ የቀረበለትን የ€50 ሚሊዮን ዩሮ ጥያቄ ውድቅ አደረገ❗️ - ኤቢሲ ሴቪያ (ABC Sevilla) እንደዘገበው ከሆነ፣ ሪል ቤቲስ ለብራዚላዊው የክንፍ ተጫዋች አንቶኒ የቀረበለትን ከ€50 ሚሊዮን ዩሮ በላይ የሚያወጣ የዝውውር ጥያቄ ውድቅ አድርጓል። - የስፔኑ ክለ…
🔴 “እነሱ የሚፈልጉትን ያህል ተጫዋች ማምጣት ይችላሉ” ሃሪ ማጉዋየር ማንቸስተር ዩናይትድ የቡድኑን የተጫዋች ምርጫ ለማሳደግ የሚያደርገውን ጥረት አበራታታ - ሃሪ ማጉዋየር አዲሱ የውድድር ዘመን ከመጀመሩ በፊት ማንቸስተር ዩናይትድ የቡድኑን ጥልቀት ለማሳደግ ተጨማሪ ተጫዋቾችን ለማስፈ…
🔴 ማርከስ ራሽፎርድ ወደ ኦልድ ትራፎርድ ከተመለሰ በኋላ የማንቸስተር ዩናይትድ ባለሥልጣናትን "በከፍተኛ ሁኔታ ማስደመሙ❗️" ተገለጸ:: - ዴይሊ ሜይል (Daily Mail) እንደዘገበው ከሆነ፣ ማርከስ ራሽፎርድ በዚህ ክረምት ወደ ክለቡ ከተመለሰ በኋላ የማንቸስተር ዩናይትድ ኃላፊዎችን…
🔻• መንሱር አብዱልቀኒ •🔻 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል 🔴 ከስር 🔰JOIN🔰 በማለት መንሱሬን መከታተል ትችላላቹ ❗️
🔴 ተጨማሪ ፈራሚዎችን እንፈልጋለን ማይክል ካሪክ:: #GGMU #MUEF @MUTDETHIOPIA @MUTDETHIOPIA
🔴 ማይክል ካሪክ 🫱🏻🫲🏾 ማርከስ ራሽፎርድ - “ማርከስ የኛ ተጫዋች ነው፤ በጥሩ ሁኔታ ተመልሷል። ለረጅም ጊዜ አውቀዋለሁ፣ እንዲሁም ለቡድናችን የተለየ ነገር ይሰጠናል።” - ካሪክ ራሽፎርድን ለማቆየት እየገፋፋ ይገኛል፤ በሌላ በኩል ማርከስ ወደ ሳኡዲ፣ ቱርክ ወይም መሰል ሊጎ…
⚡ Discover ALEXATOR Original electronic music created to inspire, motivate and energize. 🌐 alexator.com Listen & download for free. 📲 t.me/alexator_music Follow for new music & u…
#GGMU #MUEF @MUTDETHIOPIA @MUTDETHIOPIA
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.