Channel
እግዚአብሔር በቀን ቸርነቱን ያዛል በሌሊትም ዝማሬው በእኔ ዘንድ ይኾናል የዳዊት መዝሙር 41:8 ☞ያልተበረዘ ትምህርት ☞ጣዕመ ዝማሬ ☞የመዝሙር ግጥሞች ☞የቤተክርስቲያናችንን ወቅታዊ ዜናዎች እናም ☞ለመናፍቃን የተለያዩ መልሶች እናቀርባለን! 📌 ጥያቄ ለመጠየቅና ማስታወቂያ ለማሰራት 👉 @tadilogos ያግኙን። https://telega.io/c/Orthodox_mezmur13
Updated: 2026-08-14
በብርሃን ደመና ቡሄ ቡሄ በሉ የአዳም ልጆች ሁሉ የታቦሩ ብርሃን በኢትዮጵያ ላይ ያብራ በጎቹ ይቆዩ ከእረኞቹ ጋራ ብርሃን ይዘው ይውጡ ቅዱሳን በጋራ የአብ ድምጽ ይሰማ በነጎድጓድ ግርማ ለሐዋርያቱ በግብጽ የገለጠ የሚወደው ልጁን ለመድህን ሰጠ ቡሄ ቡሄ በሉ የአዳም ልጆች ሁሉ በጅራፍ…
🥖ሃሌ ሉያ🥖 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ 🥯ሃሌሉያ አንተ ሰው ሆይ (4) 🥯ቡሄ መድረሱን ሰምተሃል ወይ 🥯ሀሌሉያ አንተ ሰው ሆይ 🥯መስማቱንማ ሰምቼ ነበር 🥯ሀሌሉያ አንተ ሰው ሆይ 🥯ከዚያ ቢያደርሰኝ ልዑል እግዚአብሔር 🥯ሃሌሉያ አንተ ሰው ሆይ 🥯እናቴ ሆይ.............ሆ🥖…
✨ ታላቅ የመንፈሳዊ ጉዞ ጥሪ! ✨ «ስሜሽን የጠራ፣ መታሰቢያሽን ያደረገውን እስከ 10 ትውልድ እምራለሁ» በሚለው ታላቅ አምላካዊ ቃል ኪዳን የታደለችው የቅድስት ክርስቶስ ሠምራን በረከት እና ረድኤት እንድናገኝ የተዘጋጀ መንፈሳዊ ጉዞ! ይህች ታላቅ እናት በቡልጋ አውራጃ ተወልዳ፣ …
ታቦር አበራ ታቦር አበራ ምድርን ከደናት ያደመና እንቅልፍ የለንም ታላቅ ነጎድጕድ ሆኗልና አነቃን ለምስጋና ሙሴም የቀደመው ሰዉ ኤልያስ ኃይለኛው ተገኝተዋል በታቦር ምስክርህ ሆነው እኛም ከገናናው ክብር ያባቱን ቃል ሰምተናል በረዶ ሆኗል ልብሱ እፁብ እፁብ ብለናል አዝ ቃል ገብተህልኝ …
💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️ 💁♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️ 👨🦱🧑🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይ…
📖ሀሁ ☦️ብዬ📖 ሀሁ ብዬ ፊደል የቆጠርኩብሽ በአቦጊዳ አፌን የፈታውብሽ በመልእክተ መንፈሴ ተደሰተ በዳዊቱ ብዙ ነው በረከቱ/2/ ተዋህዶ ኧኸ ሀይማኖቴ የእውቀት ምንጭ ኧኸ መሰረቴ አዝ አለኝ ትዝታ ከዛፉ ስር/2/ የኛ የኔታ ዱላ በትር /2/ ሀሁ ብዬ ስጮህ ሀ ድምፄን እያሰማው ሁ አ…
ደብረ ታቦር ተሞላ በግርማው ብርሃን ከበበው አሸብርቋል ረጅሙ ተራራ ክብሩ ሲያበራ ክብሩ ሲያበራ..... ጴጥሮስና ያዕቆብ ደግሞ ዮሐንስን ዩዟቸው ተጓዘ የወረጣቸውን በፊታቸው ሳለ ድንገት ተለወጠ ኢየሱስ ሲያበረ ልባቸው ቀለጠ ክብሩ ሲያበራ.... ሙሴና ኤልያስ ከእርሱ ጋር ታዯቸው ጴጥሮ…
ሆያ ሆዬ ሆ ሆያ ሆዬ ሆያ ሆዬ ሆ (8) አዝ በግዕዝ በዕዝል ሆ በአራራይ ዜማ ለአምላኳ ቅኔ ሆ የምታሰማ የምታስተምር ሆ ፈጣሪን መፍራት የአለም መፀሀፍት ሆ ተዋሕዶ ናት ቤተ-ክርስቲያን ክብርት የእግዚአብሔር ቤት /4/ አዝ አትናወጥም ሆ በሲኦል ደጆች ስለ ታነፀች ሆ በእግዚአብሔር እ…
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
How brands advertise to US audiences on Telegram — the split between mainstream licensed operators and the offshore/crypto-native advertisers that dominate the channel, state-by-state betting law, SEC/CFTC constraints, and crypto-funded payment rails.
How Rollbit — the crypto-native casino and trading platform — advertises on Telegram. Creative analysis: RLB tokenomics, casino games, NFT lootboxes, crypto futures trading, and the Rollbit X platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.