Channel
╭━─━─━─ ➻ በዚህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ያን አስተምሮን እና ሥርዓትን የጠበቁ መንፈሳዊ ግጥሞችን፣ መነባንቦችን፣ ትረካዎችን፣ ዜናዎችን ፣ደብዳቤዎችን፣ ትምህርታዊ ጹሑፎችን፣ ብሂለ አበው፣ ከመጽሐፍት ዓለም እና ሌሎችም ''መንፍሳዊ ሥነ-ጹሑፎችን'' ያገኛሉ። . . . ለማስታወቂያና ሃሳብ አስተያየትን ወይም ቻናሉን በተለያዩ መንፈሳዊ ስነ-ጹሑፎች ለመደገፍ 👇 @yohannes_2421 ላይ አድርሱን።
Updated: 2026-08-18
ዛሬ የዓመቱ የመጨረሻው የሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል በዓል ነው። ስለ ቅዱስ ሚካኤል ከተዘመሩ መዝሙራት ቢያንስ 2 2 የምታውቁትን ጻፉ።✍
በዚህ መሆን ለኛ መልካም ነው የደብረታቦር ግጥም ሰላም ላንተ ይሁን ፥ የታቦር ተራራ የተገለጠብህ ፥ የአምላክ ድንቅ ስራ ቅዱሱ ተራራ ፥ የምስጢራት ደብር ግርማው የታየብህ ፥ በገናና ክብር ልብሱ ነ....ጭ ሆነ ፥ ድንገት ተለወጠ አንደ ፀሐይ በራ ፥ ምስጢር ተገለጠ ቡሄ ቡሄ በሉ ፥ …
ሦስት ዳስ እንስራ✍ ወልደ እጓለምህያው ኢየሱስ ክርስቶስ ቂሳሪያ ሳለ ሀገረ ፊሊጶስ በሐዋርያት ልብ ወንጌልን ሊዘራ ዓለሙ ስለርሱ ምን እንደሚያወራ ከቶ ምን እያለ እንደሚሰናከል 'ሚመላለሰውን ልባቸው መካከል እንደ እሩቅ ብእሲ እውቀት እንዳነሰው መጠየቅ ጀመረ እንደ አላዋቂ ሰው "ሰዎች…
✍️ደከመኝ ማርያም ደከመኝ እመአምላክ እዘምር ነበረ እፈራህ ነበረ አስቀድስ ነበረ እወድህ ነበረ(2) ነበረ እልኩኝ ነውር ላይ ከርሜ ያንገበግበኛል አንተን ያህል አባት መስቀሌ ደግሜ የመመለስ መንገድ ባይሆንም ለጌታ መጣል ግን አይከፋም የነበረን ቦታ የሰንበት ቀንና ሰንበት ትምህርት ቤ…
#ሰውነት ፡ ሙልሙል መጋገሩ እና መመገባችን ጌታ አምላክነቱን በገለጠ ጊዜ ተራራ ተራራው በብርሃን ተሞልቶ ነበር በዛም አካባቢ የነበሩ እረኞች ያልመሸ መስሏቸው በዛ አካባቢ ቆይተው ነበር፡፡ ቤተሰቦቻቸውም ልጆቻቸው በማምሸታቸው ተጨንቀው ለእራት የሚሆን ሙልሙል ዳቦን ይዘውላቸው መምጣታቸ…
የደብረታቦር ጭውውት !! (ደብረ ታቦር ምስጢር) ትዕይንት አንድ ወንድሜነህ ፡ ሰውነት ኧረ ሰውነት (በገጠርኛ ዘይቤ ) ሰውነት ፡ ኧረግ ወንድሜነህ ምን ሆነሀል? ወንድሜነህ ፡ ሰውነት እንኳን አደረሰህ ሰውነት ፡ እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድሜነህ ፡ ዘንግተኸዋል እንዴ ሰውነት ፡ ምኑ…
ለደብረ ታቦር በዓል ሥነጽሑፍ ለጠየቃችሁን የቻናላችን ቤተሰቦች ! ! ለተዋህዶ ልጆች ሸር አርጉላቸው !! 📢በየቀኑ ኦርቶዶክሳዊ ሥነ-ጹህፎች ለማግኘት ቻናላችንን ይ🀄️ላ🀄️ሉ 👇👇 @orthodoxawi_gtm @orthodoxawi_gtm @orthodoxawi_gtm ይ🀄️ላ🀄️ሉ👆
የደብረታቦር ግጥም ነው
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
How brands advertise to US audiences on Telegram — the split between mainstream licensed operators and the offshore/crypto-native advertisers that dominate the channel, state-by-state betting law, SEC/CFTC constraints, and crypto-funded payment rails.
How Rollbit — the crypto-native casino and trading platform — advertises on Telegram. Creative analysis: RLB tokenomics, casino games, NFT lootboxes, crypto futures trading, and the Rollbit X platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.