Channel
🌹«ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን /አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ።♥ https://t.me/Orthodoxtewahdoc ሐምሌ 3 በ2014 ዓ°ም ተከፈተ። 📌እግዚአብሔር ቢፈቅድ የቅዱሳኑን ታሪክ እንመማርበታለን ብለን ከፈትነው ቅዱስ እግዚአብሔር ይፍቀድልን አሜንለምት @fentanesh21_23 🗯ፈንታነሽ / የእመ ብርሃን ልጅ🤗
Updated: 2026-08-24
#ሰለ ምድራችን መዋረድና መጎሳቆል የሚፀለይ። "ጌታ ሆይ ከሚወዱህና ትዕዛዝህን ከሚፈጽሙ ጋር ቃል ኪዳንህንና ምሕረትን የምትጠብቅ ታላቅና የማታስፈራ አምላክ ነህ ሃጢአትን ሰርተናልና በድለንማል ክፋትንም አድርገናል አምጸንማልከትእዛዝህና ከፍርድህም ፈቀቅ ብለናል በስምሕም ለነገስቶቻችንና…
⛪27 እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መታሰቢያ አደረሰን🙏 💓ቸሩ መድኃኔዓለም⛪💓 #መድኃኔ_ዓለም_ሆይ ፦ከከንቱ ሞት አድነኝ። ሁሉ ከንቱ ነው። የዚህ ዓለም ንብረት የከንቱ ከንቱ ነው። ሁሉም ኃላፊ ጠፊ ነውና። #ፈጣሪዬ_ክርስቶስ_ሆይ ፦ሃይማኖት ስንኳ ቢኖረኝ በጎ …
➋❼ቸሩ መድኃኔዓለም ማለት እግዚአብሔር አዳኝ መድኃኒት ማለት ነው ➠ቸሩ መድኃኔዓለም አባቴ ✝️የተረሱትን ~የሚያስታውስ ✝️የተናቁትን~ የሚያከብር ✝️ስደተኞችን~የሚጠብቅ ✝️የታመሞትን~ የሚፈውስ ✝️ያዘኑትን ~የሚያፅና ✝️ሲሰጥ ~እማይሳሳ ✝️ቸሩ መድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግ…
Media post
Media post
Media post
💦አቡነ ተክለ ሐዋርያ ማለት⁉📒 📕#ወር በገባ በ27 የአቡነ ተክለ ሐዋርያ መታሰቢ ነው🌹 ❖ አባታቸው የእናርዕት አገረ ገዥ የነበሩት እንድርያስ ሲሆኑ እናታቸው ደግሞ እሌኒ ይባላሉ፤ የትውልድ ሀገራቸው ሸዋ ሲሆን በዚሁ የምትገኘውን ታላቋን የደብረ ጽሙናን ገዳም የመሠረቱ ሲሆን በ…
📕#አባታችን_አባ_ጽጌ_ድንግል 🌹 ☞•••ወር በገባ በ 27 የማህሌተ ጽጌ ደራሲ የአባ ጽጌ ድንግል ወርሐዊ መታሰቢያቸው ነው፡ሀገራቸው ወሎ ቦረና ሲሆን ደራሲና ማኅሌታዊ ናቸው ጻድቁ ከ13ኛው ክፍለ ዘመን ማብቂያ ጀምሮ አስከ 14ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የነበሩ ሲሆን የመጀመሪያ ስማቸው …
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.