Channel
#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #Orthodox 📜 #የዕለቱ #ስንክሳር (#የቅዱሳን_ታሪክ) 💡 የአባቶች ምክርና ትምህርት 📖 ሕይወትን የሚቀይሩ ጥልቅ የአባቶች ምክር እና ትምህርቶች ይተላለፋሉ። 📌 ጥያቄ ለመጠየቅና ማስታወቂያ ለማሰራት 👉 @tadilogos ያግኙን። Buy ads: https://telega.io/c/OrthodoxTewahedoTrue
Updated: 2026-08-13
Earlier titles this channel went by — useful for spotting rebrands.
🤩የማህበራዊ ሚዲያ እና የመረጃ አጠቃቀም ጥንቃቄ ክፍል( ፰) 8 ☦️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹☦️ በዘመናችን ለብዙዎች ጭንቀት እና ስጋት ምክንያት ከሆኑት ነገሮች አንዱ ያልተገደበ የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም እና አሉታዊ ዜናዎችን በብዛት መከታተል ነው። አእምሮአችን በየቀኑ የሚያ…
📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ ፯/7 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። 📌 በዚች ቀን የመላእክት አለቃ ቅዱስ ገብርኤል ወደ ጻድቁ ኢያቄም ተልኮ የእመቤታችን የድንግል ማርያምን ፅንስ ያበሠረበትና ቅድስት ሐና የፀነሰችበት ቀን ነው። እንዲሁም የሐዋርያት አ…
ይቀላቀሉን❕ ጠቃሚና መንፈሳዊ የቴሌግራም ቻናሎቻችን 🕯 Orthodox Tewahedo ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ስንክሳር፣ የቅዱሳን ታሪክ እና የሕይወት ምክሮችን ለማግኘት፡ 👉 Join Channel 🎶Orthodox Mezmur Channel መንፈስን የሚያድሱ የተመረጡ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት…
🤩የቅዱሳን ምስጢራት እና የመንፈሳዊ ህይወት ሚና ክፍል( ፯) 7 ☦️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹☦️ የሰው ልጅ በውስጡ የመንፈስ ቅዱስ ሰላም ሲኖር ውጫዊ ማዕበሎች ሊያናውጡት አይችሉም። 🛐🛐 🛐🛐የቤተክርስቲያን ምስጢራት ደግሞ ይህንን መንፈሳዊ ጥንካሬና ሰላም የሚያስኙ ታላላቅ መ…
📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ ፮/6 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። 📌በዚች ቀን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፯ (7) አጋንንትን ያወጣላትና ከሐዋርያት ጋር ወንጌልን የሰበከችው የከበረች ቅድስት መግደላዊት ማርያም አረፈች። 📌ይህች ቅድስት ጌታችንን ተ…
📌 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ? 📌 ሊቀ መዝሙራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 📌 ሊቀ መዝሙራን ይልማ ኃይሉ 📌 ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ 📌 ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ 📌 ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ 📌 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ 📌 ዘማሪ ምርትነሽ ጥላሁን 📌 ዘማሪት አቦነሽ አድነ…
🤩የነገን ስጋት ማስወገድ — በዛሬው ቀን መኖር ክፍል( ፮) 6 ☦️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹☦️ አብዛኛው የሰው ልጅ ጭንቅ የሚመጣው ያልተከሰተውን የነገን ህይወት ከመጨነቅ ነው። "ነገ ምን እሆናለሁ❔ ነገ ምን እበላለሁ❔ ነገ ስራዬ ምን ይሆናል❔" የሚሉ ጥያቄዎች አእምሮአችንን ያደ…
📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ ፭/5 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። 📌በዚች ቀን በከሀዲው ንጉሥ ዑልያኖስ ዘመን በሠራዊት ውስጥ እያለ በምሥጢር ክርስቲያኖችን ይረዳ የነበረው ታላቁ ተጋዳይ ቅዱስ ዮሐንስ ወታደር አረፈ። 📌የዚህ ቅዱስ ወላጆቹ ክርስቲ…
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-03 · first ad check queued