Channel
ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo
Updated: 2026-08-15
መሰረቷ ጉልላቷ እሱ ነው ሙሽራዋም መስቀል ላይ የሞተው ዛሬም ነገም ያውነው ለዘላለም አትንገሩን አዲስ ጌታ የለም #ሊቀ መዘምራን ቴድሮስ ዮሴፍ ለመቀላቀል 👉 @ortodoxtewahedo 📔📒📕📗📘📙📙📚📔
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🔔 ነሐሴ 8 🔔 በዕለቱ ቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ መልዕክታት፣ወንጌልና ምስባክ 👉ዲያቆን 📖ሮሜ 9÷24....... 👉ንፍቅ ዲያቆን 📖1ኛ ጴጥ 4፥12..... 👉ንፍቅ ካህን 📖ግብረ ሐዋርያት 16÷35..... 👉ምስባክ 📖መዝ 57፥8-10 ወድቀት …
" ኦ ድንግል አኮ በፍትወተ ደነስ ዘተፀነስኪ አላ በሩካቤ ዘበሕግ እምሐና ወኢያቄም ተወለድኪ" "ማርያም ሆይ በኃጢአት ፍትወት የተፀነሽ አይደለም በሕግ በሆነ ሩካቤ ከሐና ከኢያቄም ተወለድሽ እንጂ ድንግል ሆይ አንገታቸውን እንደሚያገዝፋ እንደ ዕብራውያን ሴቶች ልጆች በዋዛ ያደግሽ አይደ…
"መሠረቶቿ በተቀደሱ ተራሮች ናቸው:: ከያዕቆብ ድንኳኖች ይልቅ እግዚአብሔር የጽዮንን ደጆች ይወዳቸዋል:: የእግዚአብሔር ከተማ ሆይ! በአንቺ የተደረገው ድንቅ ነው . .ሰው እናታችን ጽዮን ይላል::" መዝ. ፹፮፥፩-፮ ለመቀላቀል👉 @ortodoxtrwahedo 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼�…
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 " ኦ ድንግል አኮ በፍትወተ ደነስ ዘተፀነስኪ አላ በሩካቤ ዘበሕግ እምሐና ወኢያቄም ተወለድኪ" "ማርያም ሆይ በኃጢአት ፍትወት የተፀነሽ አይደለም በሕግ በሆነ ሩካቤ ከሐና ከኢያቄም ተወለድሽ እንጂ ድንግል ሆይ አንገታቸውን እንደሚያገዝፋ እንደ ዕብራውያን…
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ የጽንሰት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን 💠ጽንሰታ ለማርያም 🔹ይህችን ዕለት አበው ሊቃውንት "ጥንተ መድኃኒት፤ የድኅነት መነሻ ቀን" ሲሉ ይጠሯታል:: ❓ስለ ምን ነው ቢሉ 🔸ለዓለም ድኅነት ም…
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ እንኳን ለአብርሃሙ ሥላሴ ወራዊ መታሰቢያ እንዲሁም ለሌሎች ቅዱሳን መታሰቢያ በዓል በሠላም በጤና አደረሳችሁ፤ አደረሰን #መልካም እለተ ሀሙስ ይሁንልን http://t.me/ortodoxtewahedo 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖 " ኦ ድንግል አኮ በፍትወተ ደነስ ዘተፀነስኪ አላ በሩካቤ ዘበሕግ እምሐና ወኢያቄም ተወለድኪ" "ማርያም ሆይ በኃጢአት ፍትወት የተፀነሽ አይደለም በሕግ በሆነ ሩካቤ ከሐና ከኢያቄም ተወለድሽ እንጂ 🙏ቅዳሴማርያም🙏 📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖 #አ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.