Channel
የግሩፑ ህግጋቶች 1.አንድም ሙስሊም ሌላውን ማንጓጠጥ ከታየ ብሎክ ይደረጋል። 2.የጥላቻ ንግግሮች ከታዩ ብሎክ 3.ይህ የ ማስታወቅያ ግሩፕ አደለም።ማስታወቅያዎችን ሌላ ቦታ ይላኩ ሊንክ ያላቸው ፅሁፎችን መላክ አይቻልም። 4.በህክምናው ያሎትን ጥሩ ተሞክሮ ሼር ያርጉ መጥፎ ከሆነ እናስተካክለው ዘንድ ከስር ለህክምና በሚቀመጡ የዶክተር ወይም ኡስታዝ ሊንክ ያናገሩን. 🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው
Updated: 2026-08-16
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ አህለን ፊኩም
አሠላሙ አለይኩም💖💖💖💖💖
عن أبي هريرة -رضي الله عنه- مرفوعًا: (التَّثَاؤُبُ في الصلاة من الشَّيطان؛ فإذا تَثَاءَبَ أحدكم فَليَكْظِم ما اسْتَطاع). رواه الترمذي ከአቡ ሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተዘግቦ ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «በሶ…
ያጀመአ ኑኑኒ ላይቭ አለን እንድመቅ ሰለ አፍያችን እንመካከር🤲❤️ ጥያቄ ያላችሁ ቀጥታ ላይቭ መልስ እንሰጣለን🤲🤲🤲❤️❤️❤️
https://vt.tiktok.com/ZS9kmDmGmC65U-qIT73/
‼️ህይወትን የሚያመሰቃቅለው የሲህር ጥቃት〰 ምልክቶች - ክፍል 2 🖍በኡሙ ሚስባህ የቀረበ አልሃምዱሊላህ! እውቀትን ቀስሞ ለኡማው ማስተላለፍ ትልቅ መታደል ነው። አላህ የታመማችሁትን በሙሉ አፊያ ያድርግልኝ። ምልክቶቹን በጥሞና ልብ በሉ፦ 1️⃣〰 #ቀላል_ያልሆነ_የጉሮሮ መከርከር…
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለን
As wr wb
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-23 · first ad check queued