Channel
አለም አቀፋዊ መረጃዎች ምልከታዎችና ታሪካዊ ክስተቶች ይቀርቡበታል
Updated: 2026-08-07
Media post
"በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ በአንድነት በሶስትነት እግዚአብሔር መርጦ ያነገሰው ንጉሠ ነገሥት ቴዎድሮስ ዘኢትዮጵያ ይድረስ ለእንግሊዝ ንግሥት ቢክቶሪያ እንዴት አሉ ፤ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነኝ። እስከዛሬ ድረስ አባቶች ነገስታቱ ፈጣሪያችንን ቢበድሉ ለጋላ…
አፄ ቴዎድሮስን ለውድቀት ከዳረጉት ነገሮች ዋነኛው የዋህ አማኝነት ነው ብሎ መናገር ይቻላል። አፄ ቴዎድሮስ ለሀይማኖቱ በጣም ቀናኢ ከመሆኑ የተነሳ ሌሎች ሀይማኖቶችን በተለይም ኢስላምን አጥፍቶ አንዲት ክርስቲያናዊት ሀገር ብቻ መመስረት ያልም ነበር። የርሱ የዋህነት ታዲያ በርሱ ብቻ ሳ…
ኔታኒያሁ እንግሊዝ በቅርቡ ኢስላማዊት ሪፐብሊክ መሆኗን መግለፁ በአለምአቀፍ ሚዲያዎች ከፍተኛ መነጋገሪያ ሆኗል። የወራሪዋ እና ህገወጥ ሰፋሪዋ ሀገር መሪ እንግሊዝን ኢስላማዊት ሪፐብሊክ ብሪታኒያ ሲል ጠርቷታል። ናታኒያሁ አክሎም እንግሊዝ የኑክሌያር መሳሪያ የታጠቀች ሙስሊም ሀገር ናት …
Media post
RSF ሱዳንን ከኢትዮጵያ የምታጎራብተውንና ቁልፎ ስትራቴጂካዊ ከተማ የሆነቺውን የኩርሙክ ከተማን በመቆጣጠር በሱዳን ጦርነት በህወሐት አጋሩ ላይ ከፍተኛ ድል ሲቀዳጅ የሱዳን ጦር ደግሞ በሰሜን ኮርዶፋን የተከፈተውን የ RSF ጥቃት መመከቱን አስታውቋል። የሱዳን ጦርነት በማይሸናነፉ ሁለት…
አፄ ዮሐንስ ህይወቱን በሱዳኖች ያጣው ለግብፅ እና ለእንግሊዝ ሲል ነበር። ነገሩ እንዲህ ነው። በሙሀመድ አህመድ የሚመራው የሱዳን መህዲስት ጦር ሱዳንን የወረረውን የግብፅ ጦር አሸንፎ በከሰላ አማዲድ እና በኤርትራ ሰንሂት ላይ ከበውት ነበር። ግብፅ ደግሞ በጊዜው የእንግሊዝ የሞግዚት ግ…
መከላከያ ሰራዊቱ የትግራይን ህዝብ ከህወሓት እና ሸእቢያ መያዦነት ነፃ የሚያወጣበትን ሁኔታ ብዙ የትግራይ ወጣትም ሳያልቅ ብዙ መስዋዕትነትን ሳይጠይቅ ቢያከናውን እመኛለሁ። ለዚህ አይነተኛው መፍትሄ ደግሞ የማይለወጡ የማይቀየሩና በትግራይ ወጣቶች ደም መኖር የሚፈልጉ አመራሮችን ታላሚ ያ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.