Channel
«በሰውነት ውስጥ አንዲት ቁራጭ ስጋ አለች፤ እሷ ከተስተካከለች መላው ሰውነት ይስተካከላል፤ እሷ ከተበላሸች መላው ሰውነት ይበላሻል።እሷም ቀልብ (ልብ) ነች።» 📚[ቡኻሪና ሙስሊም]
Updated: 2026-08-15
በእህትህ ላይ እንዲደረግ የማትወደውን በሌላው ሙስሊም እህትህ ላይ አትፈፅም።
ያ አኺ! የሙስሊም እህትህ ልብ የአላህ አማና ነውና አትጫወትበት። ሀላሏ መሆን ካልቻልክ እባክህን አትቅረባት፤ አትጉዳት። ያልሆነ ተስፋ ሰጥተህ ወጣትነቷን በሀዘን አታጨልመው። እሷም እንደ አንተው ጀነትን የምትፈልግ፣ በሀላል ጎጆዋ ደስታን የምትመኝ ነች። ስለዚህ ለእሷም ሆነ ለራስህ አ…
ቀይስ በለይላ ፍቅር ከመጥለቁ የተነሳ፣ ልቡ ከአላህ ዝክር ሙሉ በሙሉ ዞረ። ፍቅር ወሰኑን ሲያልፍ አእምሮን ያሳጣል፤ የሰውን ልጅ ከተፈጠረበት ታላቅ ዓላማ ያሰናክላል። ቀይስ በሶላቱ ውስጥ እንኳን ሳይቀር የለይላ ምስል እየመጣበት ሶላቱንና ዒባዳውን ይረሳ ነበር። ይህንን የልብ መታወር …
በ አላህ እምላለሁ! እነዚህ የክረምት ወራት እንደሚያልፉት ሁሉ የመከራ ዘመንም ያልፋል፡፡የከለከለህ ሊሰጥህ ነው፤ የሚኮረኩምህ ሊያሳድግህ ነው፣ የሚፈትንህ ሊመርጥህ ነው፡፡ ፈተና እንኳን ለኛ ለደጋጎቹስ መቼ ቀረና።
● በተባረከው የጁሙዓ ቀን ውስጥ፣ ዱዓችን ያለ አንዳች ግርዶሽ ተቀባይነትን የምታገኝባት አንዲት የተለየች ሰዓት አለች። ብዙ ኡለማዎች ይህች ወርቃማ ጊዜ የምትገኘው «ከዐሱር በኋላ» እንደሆነች ይገልፃሉ። እጆቻችሁን ዘርግታችሁ ይህችን ሰዓት ለመጠቀም ተዘጋጁ!
ሌሊቱን ሳይተኛ ያነጋ ሁሉ በምን እንዳነጋ መልሶ ራሱን ይገምግም። በመጥፎ ካነጋ አይድገመው፤በጥሩ ካነጋ ይመላለስበት።
آنستُ نارك فالتمس لخواطري..! ﷺ ﷺ ﷺ
😢ከሁሉም በላይ የሚያስጨንቀውና እንቅልፍ ሊነሳ የሚገባው ግን የቂያማ ቀን መምጣቱ ነው! አላህ ፊት ስትቀሰቀስ፣ ፍጥረታት ሁሉ በተሰበሰቡበት አደባባይ፣ ልክ በዛች አስነዋሪና ቆሻሻ ሁኔታህ (ስልክህን ይዘህ ቪዲዮውን እያየህ) ብትቀሰቀስ ያኔ ምን ይውጥሃል?! የቱ ምድር ይሰነጠቅና ይው…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.