Channel
ያልተነገረውን እንነግርዎታለን ስለ አፍሪካ በእንግሊዘኛ ቋንቋ፤ @sputnik_africa
Updated: 2026-08-15
🇪🇹 ሀገራዊ ምክክሩ ወደ ወሳኙ ምዕራፍ ደርሷል – የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከተጀመረ አንድ ወር ያስቆጠረው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ወደ ወሳኙና የመጨረሻው የቅንጅት ምዕራፍ መሸጋገሩን ኮሚሽኑ በመግለጫው አስታውቋል። አጠቃላይ ሂደቱን በተመለከተ የመግለጫው ቁልፍ ነ…
🇺🇸 የአሜሪካው "ጎልደን ዶም" ፕሮጀክት ሕዋን ወደ ጦር ሜዳነት እየቀየረ ነው - ባለሙያ ከአሜሪካው "ጎልደን ዶም" ፕሮጀክት ቀጥሎ የሚመጣው ቀጣዩ እርምጃ የአሜሪካ ሚሳኤሎችን እና የጨረር ጦር መሣሪያዎችን ከምድር ከባቢ አየር ውጭ በሕዋ ላይ መሰማራት ሊሆን እንደሚችል የወታደራዊ…
የተፈጥሮ ጥበቃ ከመንግሥት ኢንቨስትመንት ባሻገር ከፍተኛ ኢንቨስትመንት ይጠይቃል – የኢትዮጵያ ባለሥልጣን የተፈጥሮ ሀብት እንክብካቤ የሕልውናችን ጉዳይ በመሆኑ የሁሉንም ሰው ተሳትፎ ያስፈልጋል ሲሉ የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ኩመራ ዋቅጅራዓለም አቀፍ የ…
የሩሲያ ኃይሎች የወደብ መሠረተ ልማቶችን እና ለዩክሬን ጦር አቅርቦት የሚያደርሱ መርከቦችን መታቸውን የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ ነሐሴ ስምንት ምሽት እና ነሐሴ ዘጠኝ ማለዳ ባሉት ሠዓታት የሚከተሉት ኢላማዎች ተመተዋል፦ 🔶 በዩዝኒ ወደብ (በኦዴሳ ክልል) የሚገኝ የነዳጅ እና የተ…
ናይሮቢ በአፍሪካ የመጀመሪያውን የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በማስተናገድ ታሪክ ለመጻፍ ተዘጋጅታለች 📹 አዘጋጅነቱ ለኬንያም ሆነ ለመላው አኀጉር የሚያስገኛቸውን እድሎች በዝርዝር ለመረዳት የስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበ…
የካሜሩን የኢነርጂ ዘርፍ "የፋይናንስ ሚዛንን ለማስመለስ" የሚያጋጥሙት ዋና ዋና ተግዳሮቶችን ጋዜጠኛው አብራሩ 🇨🇲🔊 የአፍሪካዊቷ ሀገር በእንግሊዙ ግሎብሌክ ኩባንያ የተያዘውን 56 በመቶ የክሪቢ እና የዲባምባ የኃይል ማመንጫዎች ድርሻ ለመግዛት አቅዳለች፤ ይህም የሀገሪቱን የኃይል …
የታንዛኒያዋ ኪዚምካዚ ከተማ ለ2027 የካፍ የአፍሪካ ዋንጫ ተሰናድታለች 📹 በዛንዚባር አዲሱ መሠረተ ልማት ለቱሪዝም፣ ለኢንቨስትመንት እና ለአካባቢው ቢዝነስ እንዴት ጥቅም እንዳመጣ የበለጠ ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | …
🇷🇺💪🏻 የሩሲያ ረጅም ርቀት ተወንጫፊ 'ጌራን' ድሮኖች በኔቶ ደጃፍ ላይ ይገኛሉ - ባለሙያ በዳኑብ ወንዝ አቅራቢያ በሚገኙት የዩክሬን የሬኒ እና ኢዝማኢል ወደቦች (ከኔቶ ግዛት በመቶዎች ሜትሮች ብቻ ርቀው በሚገኙ ላይ) የተፈጸሙትን የቅርብ ጊዜ ጥቃቶች አስመልክተው የቭገኒ ሚካይ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.