Channel
ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ @daewaselefiyabot
Updated: 2026-08-19
ሴት ልጅኮ አስቂኝ ፍጥረት ናት.... ስታለቅስ ለራሱ መስታወት ታያለች አለቃቀሷ እንደሚያምር እና እንደማያምር ለማወቅ 👀
በዘመናችን በሰዎች መካከል ከማንኛውም በሽታ የከፋ አደገኛ በሽታ ተስፋፍቷል። አላህ ከዚህ ጠብቆ ሰላምና ጤናን እንዲሰጠን እንለምነዋለን። ይህም የተከለከሉ ነገሮችን የመመልከት፣ የወሲብ ምስሎችና ቪዲዮዎች ሱስ እንዲሁም በብዙ የሙስሊም አገሮች ውስጥ የጸያፍ ድርጊቶች በሽታ ነው። አንድ …
መውሊድ በማክበር ራሳችሁን አታሳንሱ
አላህን ፈሪ ባል ስታገቢ ከያዘሺ በስነ ስረአት አክብሮ፣ ወዶ፣ ተንከባክቦ በፍቅር ይይዝሻል ከሱጋ የመኖርሺ ሪዝቅ ሲያልቅ በሰላም ሳይበድልሺ ካመጣብሺ ወደ አባትሺ ቤት ይመልስሻል። ከዛም በኋላ ሙስሊም ወንድምሺ ይሆናል!! ለዛ ነው አላህን ፈሪ ባል አግቡ እሚባለው
በሐላል የፀናች ሴት.... ነፍስሽን እንደምትጠብቂውና ለሕይወትሽ እንደምትታገዪው ሁሉ፣ እፍረትሽንና ውበትሽን በጥንቃቄ ጠብቂ። ምንም ያህል ንጹህ ቢመስል እንኳ ማንኛውንም አጠራጣሪ እርምጃ ከመጀመሪያውኑ አቋርጪው። በሐላል መንገድ ወደ አንቺ የማይመጣን ማንኛውንም ሰው በድፍረት እምቢ በ…
ይህን በማስመልከት የሚሸጥ ትርፍ የቤት እቃ ያላችሁ መሸጥ ለምትፈልጉ የእቃው ፎቶ የእቃው ዋጋ እቃው ያለበት አድራሻ እና የሻጩ ስልክ ቁጥር አያይዛቹ ላኩልኝ ዋጋ ተመጣጣኝ የሆኑትን በሁለተኛው ቻናላችን እልቅላችሁ በዚህ https://t.me/ihsan_jobs ሻጮች ካላችሁ በውስጥ አሳው…
ላጤዎች ወደ ትዳር ስትገቡ ሁሉንም የቤት እቃ አዲስ ተገዝቶ ለመግባት የዋጋ ንረቱ ከፍ ስላለ አንዳንድ እቃዎች ትርፍ ኖሮት ከሚሸጥ ሰው ብትገዙ የተሻለ ይመስለኛል ።
መልዕክት ከላጤዎች ሰፈር ከላጤነት ሳንላቀቅ 2019 ሊገባ ነው እኮ ወገን🙌
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.