Channel
💫 እንኳን ወደ መርከዛችን በደህና መጣችሁ 🌿 1️⃣ በተለያዩ መሻይሆችና ኡስታዞች ተቀርተው የተጠናቀቁ ዱሩሶች በመሻይኾች ስም የተቀመጠ 📎 👉 https://t.me/teaching_of_all_prophets/71024 2⃣ በመሻይሆችና ኡስታዞች ተቀርተው የተጠናቀቁ ዱሩሶች በደረጃ የተቀመጠ 📎 👉 https://t.me/teaching_of_all_prophets/99565 📩 @mmuhhammedd
Updated: 2026-08-15
"በዚህች ዱንያ ላይ እስካለህ ድረስ ከአላህ በስተቀር በማንም ጥገኛ አትሁን፣ የራስህ ጥላህ እንኳ በጨለመ ጊዜ ጥሎህ ይጠፋል። ~
የአዳማ ፈጣን መንገድ (ሐይዌይ) ላይ ለመስገድም ሆነ ለመሽናት ከመኪና አትውረዱ፣መኪናም አታቁሙ። አላህ ከክፉ ነገርና ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ። ዚክር አይለያችሁ፣ ሰበብ ማድረስ ብልህነት እንጂ ፍርሃት አይደለም።
💫አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ 💫 በደንብ ሼር ይደረግ አህባቢ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ከስር የታላላቅ መሻይሆች እና ኡስታዞች ሙሉ ደርስ pdf ተገጥሞለት በአንድ ማዕድ ቀርቧል በቻላችሁት አቅም ባገኛችሁት አጋጣሚ ሁሉ በግልም በግሩፕም በቻናልም በሁሉም መገናኛ …
መውሊድ ለምን አላማ እንደተጀመረ ያውቃሉ? ~ መውሊድ በሺዐዎች እንደተጀመረ ቀደም ብየ ገልጬ ነበር። አሁን ደግሞ ለምን አላማ ጀመሩት የሚለውን ባጭሩ እዳስሳለሁ። በግብፅ የአስዩጥ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት የነበሩት ዶክተር ሐሰን ኢብራሂም ሐሰን እና በሃገሪቱ የትምህርት ሚኒስቴር የማህበራ…
በነገራችን ላይ አግባ ወይም አግቢ ማለት አ.ግ. ባ እንደሚለው ሶስት ፊደል ቀላል አይደለም አግባ ከምትሉት የሆነ ነገር አግዙትና እንዲያገባ ሰበብ ፍጠሩለት✅
✅https://t.me/teaching_of_all_prophets/134270
የሶርፍ (የአረበኛ ቃላት ግንባታ ህግጋት) ደርሶች pdf ተገጥሞላቸው በደረጃ የተቀመጡ 1/አሶርፉ ሊልሙብተዲኢን 2/አሶርፉ ሶጊዒር 3/አምሲለቱል ሙኽተሊፋህ 4/መትኑል ቢናዕ 5/አልመድኸል ኢላ ኢልሚ ሶርፍ 6/አል መቅሱድ ፊሶርፍ 7/ነዝሙል መቅሱድ 8/ሸርሁ ኢዛለቱል ቁዩድ ዓን ፋዚል …
ተቀርተው ያለቁ ደርሶች ማውጫ 1- አልዋጂባት 2- ኡሱሉል ኢማን 3- አልቀዋዒዱል አርበዕ 4- ሠላሠቱል ኡሱል 5- ኪታቡ ተውሒድ 6- ነዋቂዱል ኢስላም 7- ከሽፉ ሹቡሀት 8- ኡሱሉ ሲታ 9- ፈድሉል ኢስላም 10- ሹሩጡ ላኢላሀ ኢለላህ 11- ተንቢሀት 12- ኹዝ ዐቂደተክ 13- አርበዑ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.