Channel
Updated: 2026-07-29
ቼልሲ ተጨዋች ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል ! የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የዳኒ ዌልቤክን ዝውውር ለማጠናቀቅ ከጫፍ መድረሳቸውን ዘ አትሌቲክ አስነብቧል። እንግሊዛዊው አጥቂ ዳኒ ዌልቤክ የህክምና ምርመራ እንዲያደርግ ከብራይተን ፍቃድ እንደተሰጠው ተነግሯል። ሁሉም ነገር በታቀደለት መልኩ …
ማርቲኔዝ እና ማክ አሊስተር ጥበቃ አጠናከሩ ! በአለም ዋንጫው አርጀንቲና እንግሊዝን ካሸነፈች በኋላ ተጨዋቾቹ የፖለቲካ ይዘት ያለው ፅሁፍ አሳይተው እንደነበር ይታወሳል። የፅሁፍ መልዕክቱን ይዘው ከነበሩ ተጨዋቾች መካከል ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ እና አሌክሲስ ማክ አሊስተር ይገኙበታል። አሁ…
“ በዩናይትድ የሰራሁት ስህተት ብዙ ነው ” ሩበን አሞሪም ፖርቹጋላዊው አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም በማንችስተር ዩናይትድ ምን እንደገጠማቸው ተጠይቀው ነበር። “ ለውድቀታችን አንድ ምክንያት ነቅሶ ማውጣት ከባድ ነው ነገርግን ብዙ ስህተቶች ሰርቻለሁ " ሲሉ ሩበን አሞሪም ተናግረዋል። አክለው…
“ ተሽሎኝ ከሆስፒታል ወጥቻለሁ ” ሁዋን ላፖርታ የባርሴሎናው ፕሬዝዳንት ሁዋን ላፖርታ የጤና እክል አጋጥሟቸው ለቀናት ሆስፒታል እንደነበሩ አረጋግጠዋል። ፕሬዝዳንት ሁዋን ላፖርታ አሁን ላይ አገግመው ከሆስፒታል መውጣታቸውን በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው አሳውቀዋል። የልብ ምት ችግር ገጥሟ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
“ ፊፋ ቀዩን መስመር ተሻግሯል ” ዩኤፋ ፊፋ የአለም ዋንጫውን የተወሰነ ድርሻ ለግል ሴክተር ለመሸጥ እንዳቀደ መዘገቡ አይዘነጋም። ይህንንም ተከትሎ የአውሮፓ እግርኳስ ማህበር የፊፋን እቅድ የሚቃወም ጠንካራ መግለጫ አውጥቷል። ዩኤፋ በመግለጫው “ ፊፋ አንድ የእግር ኳስ ተቋም መሻገር …
የአለም ዋንጫ ድርሻ ሊሸጥ መሆኑ ተነገረ ! የፊፋው ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ የአለም ዋንጫን የተወሰነ ድርሻ ለግል ኢንቨስተሮች ለመሸጥ ማቀዳቸውን ዘ ታይምስ ዘግቧል። ከዚህ ስምምነት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ለግል ኪሳቸው በአስር ሚልዮን የሚቆጠር ገንዘብ እንደሚያገኙ ተነግሯል። ፕሬዝዳንት…
ሪያል ማድሪድ ሪከርድ የሰበረ ገቢ አገኘ ! የላሊጋው ክለብ ሪያል ማድሪድ በዚህ የውድድር ዘመን 1.2 ቢልዮን ዩሮ ገቢ ማግኘቱ ተገልጿል። ሪያል ማድሪድ በርካታ ገቢ ያገኘ የስፖርት ተቋም በመሆን ሪከርድ መስበሩ ተነግሯል። ሎስ ብላንኮዎቹ ለተከታታይ 26 አመታት የተስተካከለ የፋይናንስ…
Media post
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ስፖርት ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የስፖርታዊ መረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። በዚህ ቻናል ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ የስፖርት መረጃዎች ይዳሰሱበታል። ለመረጃ እና ማስታወቂያ +251926797469