Channel
የኛ ሊቨርፑል ስለ ሊቨርፑል ታማኝ መረጃዎች ብቻ የሚቀርቡበት ተዎዳጂ የቴሌግራም ቻናል ነው ይከታተሉን ከሌሎች እንለያለን ለሊቨርፑላዊያን ብቻ'' crater /owner @natiliverpoolynwa ለማስታወቂያ ስራ @natiliverpoolynwa @yegnamarkting @khalidwz4 📞+251947569944 📞+251946959689 📞+251996967169
Updated: 2026-08-18
🚨 እውነት አንተ የእግር ኳስ አድናቂ ከሆንክ ይሄ ቻናል ሊያመልጥህ አይገባም ሁሉንም የእግርኳስ ዜና እና ቀጥታ ስርጭት አንድ ላይ የሚያገኙበት ምርጥ አዲስ ቻናል JOIN በማድረግ ይቀላቀሉ
ሊጠናቀቁ ከጫፋ የደረሱ ያልተጠበቁ የዝውውር ዜናዎችን ይመልከቱ Here We Go👇
Media post
🔴የሊቨርፑል የአክሲዮን ሽያጭ መጠን ወደ 40% ገደማ ከፍ ማለቱ ተገለፀ✅ 📍ዘ አትሌቲክ ባወጣው አዲስ መረጃ መሰረት፣ የሊቨርፑል የበላይ ባለቤት የሆነው ፌንዌይ ስፖርትስ ግሩፕ (FSG) ለ1892 Holdings የሸጠው የክለቡ አክሲዮን መጠን ቀደም ሲል ከተገለጸው 30% ይልቅ ወደ …
Media post
Rio Ngumoha በዚህ የውድድር አመት በቀኝ ክንፍ (RW) ቦታ ሊሰለፍ ይችላል ሲል የ Times sport ዘጋቢ የሆነው Paul joyce ዘግቧል ይህ ማለት ተጫዋቹ ከተፈጣራዊው የግራ መስመር (LW) ተጫዋችነት ወደ ቀኝ ክንፍ (RW) ቦታ ላይ እንዲጫወት ሊደረግ ይችላል ይህንን ደሞ…
🇧🇷የአሊሰን ኮንትራት እስከ 2027 እንዲቆይ ለአንድ ዓመት ማራዘሙ የክለቡን ዋጋ ለመጠበቅ የተደረገ የቢዝነስ ውሳኔ ነበር ⚫️ ጁቬንቱስ ተጫዋቹን ለማስፈረም አቅዶ የነበረ ሲሆን አሊሰንም አማራጩን ለመመልከት ፍላጎት ነበረው። 💰ጥሩ የገንዘብ ጥያቄ ከቀረበ እና ተጫዋቹ ለመልቀቅ ከ…
🚨ሰበር 🔵PSG የብራድሊ ባርኮላን የጠየቁትን ዋጋ ከ 145 ሚሊዮን ፓውንድ ወደ 125 ሚሊዮን ፓውንድ ቀንሰዋል 🔴ሊቨርፑል አዲሱን የዋጋ ግምት ማሟላት እንዳለበት እየመዘነ ሲሆን፣ በክለቦቹ መካከል ያለው ውይይት አሁንም ቀጥሏል 🥇Alex crook @yegnaLiverpool @yeg…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.