Channel
ነጭ ነጯን
Updated: 2026-08-14
እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!!!
እግዚአብሔር ይመስገን
ምሥራቅ ጎጃም አሁን በደንብ እየዘነበ
አብይ እኮ ትልቁ ሳጥናኤል ነው ዝናብ አዘንባለሁ ሲል ነበር አሁን ደግሞ መርጦ መርጦ የአማራውን አገር ድርቅ አስመታው ይህ የሳጥናኤል ጎሉ ነው ወይም ፕላኑ ነው ብቻ የገዳማትና የትላልቆቹ ፀሎት ይርዳን መተቱ ነው ግን አዙሮ ይደፋዋል ።
ክብር ለመድሃንያለም የተክልዬ ሀገር መሃልሸዋ ዝናብ ነው
አሁን አስቸጋሪ ያደረገው አንዱ ቀበሌ ድርቅ ሁኖ ሌላው በቀበሌ ዝናብ ያለው ይሆናል አለም የለም ለማለት አስቸጋሪ ነው። ያም አለ ይህ ዝናቡ እንደ መደበኛው ክረምት አይደለም
እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬም ለዘወትርም ለዘላለሙም
የቤተክርስቲያናችን እና የሀገራችን ሒሳብ እንዲህ ጥንቅቅ ብሎ ቢሰራ ደሀ ባልነበረ የተዘጉ ቤተክርስትያናት ባልነበሩ
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-07-27 · first ad check queued