Channel
ይህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ መረጃዎች የሚቀርቡበት ነው። ቤተሰብ በመሆን መረጃውን ይጋሩ።
Updated: 2026-08-14
🛑ለአመሮ ማርያም ያስገቡ የድንግል ማርያም ልጆች❤ 1, እኅተ ማርያም፣ አጸደ ማርያም፣ መንበረ ማርያም እና አጸደ ማርያም=1,000 ብር 2, ............1,200 ብር 3, እኅተ ገብርኤል=1,000 ብር 4, ገብረ ማርያም=2,000 ብር በማስገባት 5,.................…
🛑ኪዳነ ማርያም እና ሒሩተ ሥላሴ❤ ለአመሮ ማርያም ቤተ መቅደስ ማስፈጸሚያ 6,000 ብር (2 ኩንታል ስሚንቶ) ገዝተውልናል። ወላዲተ አምላክ፣ ርሕርሕተ ሕሊና፣ ሰአሊተ ምሕረት፣ አቁራሪተ መአት ሱባኤያችሁን ጸሎታችሁን ትቀበላችሁ። የበላኤ ሰብእ እመቤት፣ የቅዱስ ያሬድ የአፉ ዜማ፣ የቅ…
🛑ገብረ ሥላሴ❤ ለአመሮ ማርያም ቤተ መቅደስ ማስፈጸሚያ 30,000 ብር (10 ኩንታል ስሚንቶ) ገዝተውልናል። ወላዲተ አምላክ፣ ርሕርሕተ ሕሊና፣ ሰአሊተ ምሕረት፣ አቁራሪተ መአት ሱባኣያችሁን ጸሎታችሁን ትቀበላችሁ። የበላኤ ሰብእ እመቤት፣ የቅዱስ ያሬድ የአፉ ዜማ፣ የቅዱስ ኤፍሬም የም…
🛑ፍቅርተማርያም፣ ኃይለ ሚካኤል፣ወልደ ጻድቅ እና አክሊለ ማርያም❤ ለአመሮ ማርያም ቤተ መቅደስ ማስፈጸሚያ 10,000 ብር (3 ኩንታል ስሚንቶ) ገዝተውልናል። ወላዲተ አምላክ፣ ርሕርሕተ ሕሊና፣ ሰአሊተ ምሕረት፣ አቁራሪተ መአት ሱባኣያችሁን ጸሎታችሁን ትቀበላችሁ። የበላኤ ሰብእ እመቤት…
🛑ጽንሰታ ለማርያም❤ የመዳናችን ምክንያት፣ የፀሓይ መውጫ፣ የብርሃን እናት፣ የክርስቲያኖች ተስፋ፣ የደካሞች ምርኩዝ፣ የሐጥኣን መሰላል፣ እናታችን፣ አማላጃችን፣ ቅድስት ድንግል ማርያም በዛሬው ዕለት ተጸነሰች። እኛም በጽንሰቷ ቀን ቤቷን እንሠራለን፤ እንማጸናለን፤ ከበረከቷ እንሳተፋለን…
ከ100 ብር ጀምረን ብንረባረብ ቶሎ እንሞላዋለን። አነሰ በዛ አትበሉ። ከተረፈን ላይ ሳይሆን ካለን ቀንሰን እንስጥ። እንኳን ለድንግል ማርያም ስሟን ጠርቶ ለመጣ ምድራዊ ሰውም ይሰጣልና እንረባረብ።
🛑የድንግል ልጆች እየመጡ ነው❤ እሴተ ማርያም እመቤቴ በመጋረጃ ውስጥ ሆና ዝም ብየ አላይም። ለቤቷ ማስፈጸሚያ 1 ኩንታል ስሚንቶ ለግሳለች። ሱባኤሽን ትቀበልሽ። ልመናሽን ትስማሽ። ፊቷን አትመልስብሽ፤ አንገቷን አትቀልስብሽ። ቤቷን ሠርተሻልና የሥጋ እና የነፍስ ቤትሽን ወላዲተ አምላክ…
🛑የክርስትና ስሜ ለአባቶች ይላክልኝ❤ እመቤቴ በመጋረጃ ውስጥ ሆና ዝም ብየ አላይም። ለቤቷ ማስፈጸሚያ 10 ኩንታል ስሚንቶ ሲያንሳት ነው ብላ አንዲት እኅታችን ለግሳለች። ሱባኤሽን ትቀበልሽ። ልመናሽን ትስማሽ። ፊቷን አትመልስብሽ፤ አንገቷን አትቀልስብሽ። ቤቷን ሠርተሻልና የሥጋ እና …
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-16 · first ad check queued