Channel
✔በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን። ✔ @getem @serenity13 ✔ @wegoch @words19 ✔ @seiloch ✔ @zefenbicha @leul_mekonnen1
Updated: 2026-08-15
የመፅሐፉ ርዕስ :- የርሷ ስም ገጣሚው / ፀሐፊው :- ዳዊት ጥዑማይ በገበያ ላይ ውሏል መፅሐፋን ማግኘት ለምትሹ አዲስ አበባ ለምትገኙ 👉 + 2519 47 15 39 95 ወይንም 👉 +2519 45 52 52 49 ሐዋሳ ለምትገኙ ....... +251949002056 👉 +2519 47 15…
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ እኔ ያንቺን ውበት በቋሚነት ማደንቅ፣ ብዙ ሰው አየሁኝ እውነትን ሲደብቅ፡፡ እኔስ አያስችለኝ፧ መኳል ነው ማስሸብረቅ ባለቀው ማማርሽ፣ አይቶ ዝም ሲል ግን ስንቱን ታዘብኩልሽ?! ይቺ ጠባብ ቤቱ ትዕቢቱ ከልክላው እንጂ የማይስልሽ፧ ዝምታ ሲያበዛ መ…
ረሳኋት (ሚካኤል አ) ጤዛ እኮ ነው ገጽዋ በማለዳ ረጥቦ ፣ ቀትር የሚሰዋ። ጉም ነው የሷ መውደድ ጋርዳዋለች ሲሉ ፣ እኔ አለው ስራመድ። ጣሟን ዘነጋሁት ፣ እንደ በዓል ዶሮ ዛሬ እንኳ ብቀምሳት ፣ እኩል ነች ከሽሮ። ጠረኗ ጠፍቶኛል ፣ አዲስ ነኝ ለራሴ እሰይ ከስማ ቀረች ፣ ያቺ የሰው…
የምጓጓለትን ባውቅስ እንዴት ልሻው? መውደቅ ሆኖ ቀርቷል፤ ምኞት መጨረሻው። By Red-8 @getem @getem @paappii
ያላሉትን ነገር አዳምጥ የማይሉትን ነገር ስማ. ተብዬ ነው ያደኩት ፤ . ዕንባሽ እርግማን ሲመራ .እንዴት ነው ያላወኩት ? . አየሽ ሳትከብጂበትም በፊት እንዲሁ ሰው ፤ ' ሰው መሆኑ' አድክሞታል መንቃት ነውር ሆኖበታል ። አየሽ ሰሞኑን በባሰው የሚኮረሸም ጨለማ . የሚያጨራምት ዝምታ …
𝙞𝙣𝙨𝙥𝙞𝙧𝙚𝙙 𝙗𝙮 አያሙሌ'𝙨 𝙥𝙤𝙚𝙢 @mypoems396 @getem @getem @getem
ነገን ኑረን ፥ ዛሬን ሞትን ትላንትናን እየለፋን ፥ በቀደም 'ለት ተቀበርን መሞቻና መሰንበቻው ፥ ሳይታወቅ የውል ፍቺው ቀን ልንጨብጥ በቀናችን ፥ ቀን አስጣለን መኖራችን። By ፍቅረ-ማርያም ተሾመ @getem @getem @paappii
ትንሣኤሽን ልየዉ ውዳሴሽን አንብቤ ቅዳሴሽን ሰምቼ፣ በዝግ ባዕት በሱባኤ ሰንብቼ። ትንሳኤሽን ልየዉ ከመቅደሱ ቆሜ፣ ከመሳጭ አንድምታ እዉቀትን ቀስሜ። ስብሐተ ነግህ ን አድርሼ፣ ድርሳን ስንክሳሩን ከልሼ። ቅዳሴን ላስቀድስ ከበራፉ ታዛ፣ አለሙን አስትቶ ለነፍስ የሚያስገዛ። ትንሣኤሽን ል…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.