Channel
✞✞✞ በየቀኑ አዳዲስ መንፈሳዊ ፅሁፎች ለማግኘኘት ከፈለጉ ተቀላቀሉን ✞✞✞ @orthodox1 ሁሉም እንዲያነበው share ያርጉ ለማንኛውም መረጃዎች ለመጠየቅ @drshaye ማናገር ይችላሉ 🇪🇹 ✝✝ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹 Join Us Today And Lets learn Together ✝✝✝ @orthodox1
Updated: 2026-08-19
ነሐሴ 14 (፲፬) የሚነበብ ስንክሳር በዕለቱ የሚከበሩ በዓላት ፩.ቅዱስ መስቀለ ክርስቶስ ፪.ጻድቃን ቅዱሳን (አባ ስምዖንና አባ ዮሐንስ) ፫.ቅዱስ ባስሊቆስ (ኃያል ሰማዕት) ፬.ቅዱስ ድምጥያና ደቀ መዛሙርቱ (ሰማዕታት) https://t.me/An_Apocalypse/34342
ነሐሴ 13 (፲፫) ቀን የሚነበብ ስንክሳር በዕለቱ የሚከበሩ በዓላት ፩.ደብረ ታቦር / ደብረ ምሥጢር / ደብረ በረከት ፪.ቅዱስ ሙሴ ሊቀ ነቢያት (ልደቱ) ፫.ቅዱስ ኤልያስ ነቢይ ፬.ቅዱሳን አበው ሐዋርያት ፭.አባ ጋልዮን መስተጋድል ፮.አቡነ ዓቢየ እግዚእ ጻድቅ (ልደታቸው) ፯.ቅድስት…
ነሐሴ ፲፪ ቀን የሚነበብ ስንክሳር በዚህች ዕለት የሚከበሩ በዓላት ፩.ታላቁ ቅዱስ ቆስጠንጢኖስ (ጻድቅ ንጉሥ) ፪.ቅዱስ ዕፀ መስቀል https://t.me/An_Apocalypse/34319
ነሐሴ ፲፩ ቀን የሚነበብ ስንክሳር በዕለቱ የሚከበሩ ቅዱሳን ፩.ቅዱስ አባ ሞይስስ ፪.ቅዱስ አብጥልማዎስ ፫."34" ሰማዕታት (የቅዱስ ፋሲለደስ ማሕበር) https://t.me/An_Apocalypse/34311
ነሐሴ ፲ ቀን የሚነበብ ስንክሳር በዕለቱ የሚዘከሩ ቅዱሳን ፩.ቅዱስ አባ ዓቢየ እግዚእ ኢትዮጵያዊ (ተአምራትን ያደረጉበት) ፪.ቅዱስ መጥራ ሰማዕት ፫.ቅዱስ ሐርስጥፎሮስ ሰማዕት ፬."፴፼" ሰማዕታት (የሐርስጥፎሮስ ማሕበር) ፭.ቅዱሳን ቢካቦስና ዮሐንስ (ሰማዕታት) https://t.me/…
ነሐሴ 9 (፱ ) ቀን የሚነበብ ስንክሳር በዕለቱ የሚዘከሩ ቅዱሳን ፩.ቅዱስ አባ ኦሪ ቀሲስ (ሰማዕት) ፪.አባ ጲላጦስ ሊቀ ጳጳሳት https://t.me/An_Apocalypse/34295
ነሐሴ ፰ ቀን የሚነበብ ስንክሳር በዚህች ዕለት የሚከበሩ በዓላት ፩.ቅዱስ አልዓዛር ካህን (ሰማዕት) ፪.ቅድስት ሰሎሜ ሰማዕት (ሚስቱ) ፫."፯ቱ" ቅዱሳን ሰማዕታት (ልጆቹ) ፬.ቅዱስ አሞን ሰማዕት ፭. አባ ዮሐንስ ስድስተኛው የደብረ ሊባኖስ አበ ምኔት ፮.በጣና ደሴት የምትገኘዋን ዳጋ…
ስንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ ፯ ቀን የሚነበብሸስንክሳር በዕለቱ የሚታሰቡ የቅዱሳን በዓላት ፩.በዓለ ጽንሰታ ለእግዝእትነ ማርያም ፪.ቅዱሳን ኢያቄም ወሐና ፫.ቅዱስ ገብርኤል መበሥር ፬.ቅዱስ ጴጥሮስ ሊቀ ሐዋርያት ፭.አፄ ናዖድ ጻድቅ (ንጉሠ ኢትዮጵያ) ፮.ቅዱስ ዮሴፍ ጻድቅ (ወልደ ያዕቆብ-…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.