Channel
በክርስቶስ፣ በመጽሐፍ ቅዱስ፣ እና በቤተ ክርስቲያን አባቶች እምነት ላይ የተመሠረትን ክርስቲያኖች ነን፤ እርሱንም የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን አንብበን እንለወጥ፡፡ ሃሳብ አስታየት ካላችሁ ማስታወቅያ ማሰራት ምትፈልጉ በ @ahadu_kal ያናግሩን፡፡ የዩትዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያርጉ👇 youtube.com/@retua_haymanot
Updated: 2026-08-18
🥖አዳዲስ የተለቀቁ የቡሄ መዝሙሮችን ለማግኘት የኛን ቻናል ይቀላቀሉ 🥖 ይቀላቀሉ 👇👇👇 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0
📷 እርግጠኛ ነኝ ፕሮፍይሎን ለመቀየር ፈልገው ፕሮፍይል የሚያደርጉት ጠፍቶ ተቸግረው ያውቃሉ። የናንተን ችግር ለመፍታት በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ መንፈሳዊ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ join ማድረግ ብቻ ነው👇👇👇👇👇👇📷 https://t.m…
🥖አዳዲስ የተለቀቁ የቡሄ መዝሙሮችን ለማግኘት የኛን ቻናል ይቀላቀሉ 🥖 ይቀላቀሉ 👇👇👇 https://t.me/+EykIhoaq2Ho1MTk0 https://t.me/+EykIhoaq2Ho1MTk0
‹‹ታቦርና አርሞንኤም በስምህ ደስ ይላቸዋል›› (መዝ. ፹፰፥፲፪) በትንቢት ‹‹ታቦርና አርሞንኤም በስም ደስ ይላቸዋል›› ብሎ ነቢዩ ዳዊት እንደተናገረው ጌታችን አምላካችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደብረ ታቦር ብርሃነ መለኮቱን፣ ክብረ መንግሥቱን መግለጡን በማሰብ በየዓመቱ ነሐ…
Media post
"ሰማይ ታላቅ ነው ቢሉ ከአንቺ ጋር አይስተካከልም፤ ሰማይና ምድርን የሞላው በማሕፀንሽ ሞልቶአልና። ሰዎች ከአንቺ ይልቅ ምድርን ታላቅ ናት ቢሉኝ ምድርማ የእግሩ መረገጫ ብቻ ናት እላቸዋለሁ። የኖኅ መርከብ ነሽ ይሉሻል፤ የኖኅ መርከብ ግን ያዳነችው ኖኅንና ቤተሰቦቹን ነው። በአንቺ ግን…
የቡሄ |ደብረ ታቦር መዝሙሮችን ለማጥናት 👇👇 🎶 ታቦር አበራ ምድርን ከደናት ያደመና 🎶 ቡሄ በሉ (፪) - - ሆ ልጆች ሁሉ 🎶 አምላካችን ናና በዓምደ ደመና 🎶 ሀሁ ብዬ ፊደል የቆጠርኩብሽ 🎶 ደብረ ታቦር ተሞላ በግርማው 🎶 ሆያ ሆዬ ሆያ ሆዬ..... 🎶 እንደ ጸሐይ ፊቱ…
ጸሎት ኃይል አላት። ጸሎት የነቢዩ ኤልያስን ቃል ሰምታ ሰማይን ዘግታለች፣ ደግሞም ከፍታለች። ጸሎት አንበሶችን አፍ ዘግታለች፣ እሳትንም አቀዝቅዛለች። በአንተም ሕይወት ውስጥ የኃጢአትን እሳት የምታጠፋው ጸሎት ናት። ተስፋ በቆረጥክ ጊዜ ጸልይ፤ ብርሃን ታገኛለህ። በኃጢአት በወደቅህ ጊዜ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.